የሀገር ውስጥ ዜና የአላባ ዞን ነዋሪዎች ለሶስተኛ ጊዜ ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአላባ ዞን ነዋሪዎች ለሶስተኛ ጊዜ ለመከላከያ ሰራዊት የገንዘብ እና የዓይት ድጋፍ አደረጉ፡፡ የአላባ ዞን አስተዳደር ከነዋሪዎችና ከመንግስት ሰራተኞች ያሰባሰበውን አራት ሚሊየን ብር፣ 172 ሰንጋዎችና ሰላሳ ዘጠኝ በግና ፍየሎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የፓዊ ወረዳ የህልውና ዘመቻውን የሚቀላቀሉ ሚሊሻ እና ተጠባባቂ ሃይሎችን አስመረቀ Melaku Gedif Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን የፓዊ ወረዳ የህልውና ዘመቻውን የሚቀላቀሉ ሚሊሻ እና ተጠባባቂ ሃይሎችን አሰልጥኖ ማስመረቁን የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ብርሃኑ አሰፋ ገለጹ፡፡ ወረዳው የስነ-ልቦና ዝግጅት እና ተግባር ተኮር ስልጠና በመስጠት እስከ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በአፍጋኒስታን እንድትቆይ በአጋሮቿ ጫና እየተደረገባት ነው Alemayehu Geremew Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር ከአፍጋኒስታን ሙሉ በሙሉ ለቆ እንዳይወጣ በአጋር ሀገራት ግፊት እየተደረገበት መሆኑ ተነገረ፡፡ ግፊቱ ሀገሪቷን ለቀው መውጣት ለሚፈልጉ ሰዎች ጊዜ ለመስጠት እንደሆነም ነው የተሰማው፡፡ በአሁኑ ወቅት በአፍጋኒስታን 5 ሺህ 800…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓትና ሸኔ የሽብር ቡድኖችን እንቅስቃሴ ለመግታት በቂ ዝግጅት ተደርጓል- የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን ዮሐንስ ደርበው Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል፣ የክልልና የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በባቲ ግንባር የተሰማራውን ሚሊሻ ጎብኝተዋል። የልዩ ዞኑ ወረዳዎች፣ ከደቡብ ወሎና የአፋር ክልል የሚዋሰኑባቸው ቦታዎች ላይ የተሰማራው ሚሊሻ የሽብር ቡድኖቹ ሰርገው…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት ያሰማራቸውን ሽብርተኞች በመያዝ ለህግ ማቅረብ የሚያስችል ግብረ ሃይል ተቋቋመ Melaku Gedif Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት ያሰማራቸውን ሽብርተኞች በመያዝ ለህግ ማቅረብ እና በተደራጁ ወንጀሎች የሚሳተፉ አካላትን በመቆጣጠር የህግ የበላይነት ማስፈን የሚያስችል የጋራ ግብረ ሃይል ተቋቋመ፡፡ ግብረ ሃይሉ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ስምንት የአሸባሪው ቡድን ሰርጎ ገቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Awoke Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ስምንት የአሸባሪው ህወሓት ቡድን አባላት ሰርጎ ገቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደሴ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል። የደሴ ከተማ ከንቲባ አቶ አበበ ገ/መስቀል በሰጡት መግለጫ፥ ህወሓት ኢትዮጵያዊነት እንዲዳከም ያልፈነቀለው ድንጋይ የለም…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለህልውና ዘመቻው 265 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለህልውና ዘመቻው 265 ሚሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ወርቁ ኃይለ ማርያም፥ የህውሓት የሽብር ቡድን በሀገራችን ብሎም በክልላችን ላይ የሠነዘረውን የወረራ ሙከራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ዕዝ ስታፍ የሰራዊት አባላት በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ውይይት አካሄዱ Meseret Demissu Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በደቡቡ የሀገሪቱ ክፍል ተልዕኳቸውን እየተወጡ የሚገኙት የደቡብ ዕዝ ስታፍ የሰራዊት አባላት በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ውይይት አካሄዱ፡፡ ዕዙ በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል ያለውን አሸባሪ ሃይል ለመደምሰስ እየከፈለ ያለው የህይወት ዋጋ ለድል እንዲበቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዕድሜያቸው ከ35 በላይ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የኮቪድ 19 ክትባት ሊሰጥ ነው Meseret Awoke Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ዕድሜያቸው ከ35 በላይ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የኮቪድ 19 ክትባት በመንግስት ጤና ጣቢያዎች ሊሰጥ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የጤና ቢሮው ኃላፊ ዶክተር ዮሐንስ ጫላ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ካለፉት 4…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ዙሪያ ወረዳ አስተዳደር ለሕልዉና ዘመቻው ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ሰበሰበ Meseret Demissu Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ጀምበሩ ሞላ ለህልውና ዘመቻው ከ20 ሚሊየን ብር በላይ እና በአይነት ደግሞ ከ200 ኩንታል በላይ ሰንቅ መሰብሰቡን ገልጸዋል፡፡ በሕልውና ዘመቻው የመንግሥት ሠራተኞች፣ ነጋዴዎችና…