ህወሓትን እስከ መጨረሻው ለመደምሰስ ከመከላከያ ሰራዊት ጋር በቅንጅት እንሰራለን – የውርጌሳ ከተማ ወጣቶች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ወሎ ግንባር ከተሰለፈው መከላከያ ሰራዊት ጋር በቅንጅት በመስራት ህውሓትን እስከ መጨረሻው ለመደምሰስ ጠንክረው እንደሚሰሩ የውርጌሳ ከተማ ወጣቶች ገለጹ።
በቀጠናው የሚገኙ የሠራዊት ክፍሉ ከፍተኛ አመራሮች እና የከተማው ነዋሪዎች …