Fana: At a Speed of Life!

የቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ዘውዴ ተክሉ የቀብር ስነ-ስርዓት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ዘውዴ ተክሉ የቀብር ስነ-ስርዓት በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ተፈጽሟል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የነበሩት ዘውዴ ተክሉ በተወለዱ በ85 ዓመታቸው በትላንትናው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው…

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ለአርቲስት ሐዋ የበዓል ስጦታ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው የሶማሌኛ ሙዚቃ ተጫዋጭ በነበረችው አርቲስት ሐዋ ተለል መኖሪያ ቤት ተገኝተው የበዓል ስጦታ አበርክተዋል፡፡ አርቲስት ሐዋ ተለል በአሁኑ ወቅት በዝቅተኛ የኖሩ ደረጃ ላይ የምትገኝ በመሆኑ ከድጋፉ…

1 ሺህ 442ኛው የአረፋ በዓል በጅግጅጋ ከተማ በደማቅ ስነ ስርዓት ተከብሯል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 442 ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በአል በሶማሌ ክልል ዋና ከተማ ጅግጅጋ ስቴድየም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ተከብሯል፡፡ በዓሉን የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሃመድ፣ የሶማሌ ብልፅግና…

የቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ዘውዴ ተክሉ የአስከሬን ሽኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ዘውዴ ተክሉ አስከሬን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቅጥር ግቢ ውስጥ ሽኝት እየተደረገለት ነው፡፡ በሽኝት መርሃ ግብሩ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ፣ የፌዴራል እና የከተማ አስተዳደሩ…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለ1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ቀዳማዊት እመቤቷ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች…

በአዲስ አበባ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም መጠናቀቁን ፖሊስ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የተካሄደው 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በዛሬው ዕለት በርካታ የእስልምና እምነት ተከታዮች በተገኙበት በአዲስ አበባ ስታዲየምና በዙሪያው በሚገኙ…

የአረፋ በዓል በባህርዳር ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በባሕር ዳር ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሁነቶች እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሰይድ ሙሐመድን ጨምሮ የሃይማኖት አባቶች፣ ጥሪ የተደረገላቸው…

የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በደሴ እና ወልድያ ከተሞች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)1 ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በደሴ እና ወልድያ ከተሞች እየተከበረ ይገኛል፡፡ የደሴ ከተማ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ከማለዳ ጀምሮ በተክቢራና በሌሎችም ሃይማኖታዊ ክንውኖች በዓሉን እያከበሩ ሲሆን፥ በፉርቃን መስጅድ የኢድ ሶላት…

ደራሲ ጋዲሳ ብሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የአፋን ኦሮሞ ልብ ወለድ መጽሃፍ ደራሲ ጋዲሳ ብሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡   ደራሲ ጋዲሳ “ኩሳ ገዶ” በተሰኘ የመጀመሪያው የአፋን ኦሮሞ የረጅም ልብ ወለድ ደራሲነቱ ይታወቃል፡፡   ደራሲ ጋዲሳ…

1 ሺ ህ 442 ኛው የኢድ አል አደሃ በዓል በሀዋሳ ከተማ ተከብሯል

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺ 442 ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በአል በሀዋሳ ከተማ ሚኒሊየም አደባባይ ህዝበ ሙስሊሙ በተገኘበት ተከብሯል፡፡ በዓሉ በተለያዩ የእስልምና እምነት ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡ ህዝበ ሙስሊሙ በዓሉን…