Fana: At a Speed of Life!

የሀገር ሰላም ከሌለ የሀይማኖት ስርአታችንን መፈጸም አይቻልምና ለሀገር ሠላም ልንተባበር ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሀገር ሰላም ከሌለ የሀይማኖት ስርአታችንን መፈጸም አይቻልምና ለሀገር ሠላም ልንተባበር ይገባል ሲሉ የደቡብ ወሎ ዞን እስልምና ጉዳይ ሰብሳቢ ሸህ ከድር ሁሴን ገለጹ፡፡ ይህ የተባለው በኮምቦልቻ ከተማ 1442ኛው የኢድ አል አድሀ አረፋ በአል የጀመአ…

የአረፋ በዓል በተለያዩ የዓለም ሃገራት

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 442ኛው ኢድ-አል አድሐ (አረፋ) በዓል በተለያዩ የዓለም ሃገራት እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በድምቀት ከሚከበርባቸው ሃገራት መካከል ሳዑዲ አረብያ የምትጠቀስ ሲሆን፥ የእምነቱ ተከታይ የተለያዩ ሃገራት ዜጎች ወደ መካ አረፋ ስፍራ ሃጂ…

የዛሬ ስራችን ቤታችን ያፈራውን እርድ ጨምሮ ሌሎችን ለተቸገሩ ወገኖች ማካፈል ነው – ሃጂ ሙፍቲ እድሪስ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የዛሬ ስራችን ቤታችን ያፈራውን እርድን ጨምሮ ለሌሎችን በማካፈል የምናስታወሰው ነው ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ ገልጸዋል፡፡ በአዲስ አበባ ስቴዴየም እስልምና እምነት ተከታዮች የኢድ አል…

የመሰዋትና የአንድነት በዓል በመሆኑ የፈጣሪን ትዕዛዝ ማክበር ይገባል-ሃጂ ሱልጣን አማን

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አረፋ የመሰዋት እና የአንድነት በዓል በመሆኑ የፈጣሪን ትዕዛዝ ማክበር ከምእመናን እንደሚጠበቅ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሃጂ ሱልጣን አማን ተናግረዋል፡፡ 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል…

1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ በአባ ጅፋር አደባባይ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡ የከተማዋ የእስልምና እምነት ተከታዮች ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው…

1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ስቴዲየም እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ስቴዲየም መከበር ጀምሯል፡፡ በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በበዓሉ የኢትዮጵያ…

ዓለም አቀፍ እና የግብጽ ሚዲያዎች በህዳሴው ግድብ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት ዙሪያ ምን አሉ ?

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብጽ አህራም ኦን ላይን፥ ኢትዮጵያ ግድቡን ሞልቻለሁ ብላለች የሚል ርዕስ በመሰጠት ከሙሌቱ ጋር ተያይዞ የተለያዩ ሃሳቦችን አንስቷል፡፡ የውሃ ሙሌቱ የታችኞቹ የተፋሰስ ሀገራት ማለትም ግብጽ እና ሱዳን ሳይስማሙ የተከናወነ ነው ይላል አህራም…

የየህዳሴው ግድብ ተጠናቆ ሪቫን እስከሚቆረጥ ድጋፋቸን ተጠናክሮ ይቀጥላል – የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ ) የህዳሴው ግድብ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ሪቫን እስከሚቆረጥ ድረስ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ገለፁ። በዩንቨርስቲው የሁለተኛ ዙር የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌትን አስመልክቶም ደስታቸውን እና…

የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ከንጋቱ 12 ሰዓት ዘጠኝ ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ ) 1442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ሀምሌ 13 ቀን 2013 ዓ/ም ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ ለዘጠኝ ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ህብረተሰቡ ይህንን አውቆ…

በዓሉ ያለምንም የጸጥታ ችግር በድምቀት እንዲከበር በቂ ዝግጅት አድርጌያለሁ – የፌዴራል ፖሊስ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የዒድ አል አድሃ /አረፋ/ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር በድምቀት እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ፌዴራል ፖሊስ ለመላው ህዝበ ሙስሊም እንኳን ለ1 ሺህ 442ኛው ዒድ አል አድሃ /አረፋ/ በዓል በሰላም…