Fana: At a Speed of Life!

በሀረር የኦሮሞ አርቲስቶች ማህበር ተመሠረተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረር የኦሮሞ አርቲስቶች ማህበር መመስረቱ ተገለፀ፡፡ ማህበሩ በወጣት እና አንጋፋ የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች አማካኝነት መመስረቱም ነው የተገለጸው። በምስረታ መድረኩ ላይ የሀረሪ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ሀላፊ አቶ…

የኢትዮጵያ የለውጥና የልማት ጉዞ በአሸባሪው ህወሃት እኩይ ዓላማ ፈፅሞ አይደናቀፍም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የለውጥና የልማት ጉዞ በአሸባሪው ህወሃት እኩይ ዓላማ ፈፅሞ እንደማይደናቀፍ የኢትዮጵያ አየር ሃይል ኢንዶክትሪኔሽን ዳይሬክተር ኮሎኔል ተሾመ በዳዳ ገለጹ። በአዋሽ አርባ የውጊያና ቴክኒክ ትምህርት ቤት ለሚሰለጥኑ ምልምል ወታደሮች የአየር…

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ1 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ በሰሜን ኢትዮጵያ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ምግብ ነክ  ፣ የቤት ቁሳቁሶች እና አልባሳትድጋፍ አደረገ። ዩኒቨርስቲው ድጋፋ ያደረገው  ተማሪዎቹን ፣ መምህራን…

የኬንያ ፓርላማ አባላት የልዑክ ቡድን ጅግጅጋ ገባ

አዲስ አበባ፣ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሮፌሰር መሀሙድ መሀመድ የተመራ የኬንያ ፓርላማ አባላት ልዑክ ዛሬ ጅግጅጋ ከተማ ገባ። ልዑኩ ጅግጅጋ ገራድ ዊልዋል አየር ማረፊያ ሲደርስ በሶማሊ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ኢብራሂም ኡስማን፣ በሶማሊ ክልል ምክርቤት አፈጉባኤ መለው…

አሸባሪው የህወሓት ኃይል ከመመከት ባለፈ በማንኛውም ጊዜና ሁኔታ ሀገራችንን ከጥቃት ለመጠበቅ ቁርጠኛ ነን – ምልምል ወታደሮች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ኃይልን ከመመከት ባለፈ በማንኛውም ጊዜና ሁኔታ ሀገራችንን ከጥቃት ለመጠበቅ ቁርጠኛ ነን ሲሉ በቡልቡላ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ት/ቤት የሚገኙ ምልምል ወታደሮች ተናገሩ። በቡልቡላ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ት/ቤት…

የማይካድራ ጭፍጨፋ ከባድ የህሊና ቁስል ጥሎብን አልፏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሃት በማይካድራ የፈፀመው ዘግናኝ ጭፍጨፋ ከባድ የህሊና ቁስል ጥሎብን አልፏል ሲሉ የማይካድራ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። በዓለም ላይ ለሰው ልጆች መብት የቆሙ ሁሉ ድርጊቱን በፅኑ በማውገዝ የህወሃትን የሽብር ቡድን ተጠያቂ…

የቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀብሪደሃር  ዩኒቨርሲቲ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 3 ሚሊየን ብር ገንዘብ በማሰባሰብ ድጋፍ አደረገ ። ዩኒቨርሲቲው በተጨማሪም 3 መቶ ፍየሎችን አስረክቧል። የቀብሪደሃር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች አገልግሎት ሀላፊ አቶ ዳንኤል ግርማ ፣ የሽብር…

ወደ ግንባር ለሚዘምቱ  የፍቅር ያሸንፋል በጎ አድራጎት ማህበር አባላት ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሀገርን ህልውና ለማስከበር በግንባር ለመሰለፍ ዝግጁ ለሆኑ  የፍቅር ያሸንፋል በጎ አድራጎት ማህበር አባላት ሽኝት ተደረገላቸዉ። የማህበሩ መስራች እና ሥራ አስኪያጅ አቶ ሚስባህ ከድር ፥ እንደ ሌሎች ማህበራትና ሀገር ሽማግሌዎች ዕርቅ እንዲወርድ…

በራያ ግምባር ለተሠለፈው ሠራዊት 18  ሠንጋዎች ፣122 በጎችና 7 ፍየሎች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ እና የሰሜን ሸዋ ዞን የባሶና ወረና ወረዳ እንዲሁም የደሴ ከተማ ህዝብ በራያ ግምባር ለተሠለፈው ሠራዊት 18  ሠንጋዎች፣122 በጎችና 7 ፍየሎችን  አበርክተዋል። የማዕከላዊ ዕዝ ም/አዛዥ ለሎጀስቲክስ ብ/ጀ ሻምበል…

በተለያዩ አካባቢዎች ለአገር መከላከያ ሰራዊት አጋርነትን የሚገልጽ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በተለያዩ አካባቢዎች ለአገር መከላከያ ሰራዊት አጋርነትን የሚገልጽ የድጋፍ ሰልፍና የ5 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሂዷል። በአዲስ አበባ ፣በጋምቤላ ፣ በአሶሳ ፣ በወልቂጤ፣ በሀረሪ፣ በሀላባ እና በሌሎች ከተሞች ለመከላከያ የድጋፍ ሰልፍ እና…