አሸባሪው ቡድን በርካቶችን ለጦርነት ማሰለፉ በትግራይ ህዝብ ላይ ዘር እንዳይተርፍ ያለውን ፍላጎት እንደሚያሳይ ምርኮኞች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በርካቶችን ለጦርነት ማሰለፉ በትግራይ ህዝብ ላይ ዘር እንዳይተርፍ ያለውን ፍላጎት እንደሚያሳይ የተማረኩ የአሸባሪው ቡድን ወታደሮች ተናገሩ።
ቡድኑ እያንዳንዱ ትግራዋይ ልጆቹን ለጦርነት እንዲያበረክት የሚያስገድድ ሲሆን÷…