የሀገር ውስጥ ዜና በሞረትና ጅሩ ወረዳ የእጅ ቦንብ ፈንድቶ ጉዳት ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ሞረትና ጅሩ ወረዳ ጅሁር ኮሲያንባ ቀበሌ ቦንብ ፈንድቶ ጉዳት መድረሱ ተገለፀ፡፡ በቀበሌው ሰርጠሶስ በሚባል መጠጥ ቤት ውስጥ በፈነዳ ቦምብ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ ሰባት ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ ጉዳት ደርሷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የፈጠራ ስራዎችንና ስልጠናዎችን ለማስፋት በትኩረት ይሰራል- ትምህርት ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ እየተሰሩ ያሉ የፈጠራ ስራዎችን እና ስልጠናዎችን በሁሉም አካባቢዎች ለማስፋት ከአካዳሚው ጋር አብሮ እንደሚሰራ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴር አመራሮች አካዳሚው ለተማሪዎች በሳይንስና በቴክኖሎጂ ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትህነግን ወረራ ለመመከት መስዋዕትነት እየከፈሉ ላሉ ጀግኖች መንግሥት ድጋፍ ያደርጋል – አቶ አገኘሁ ተሻገር Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪውን ትህነግ ወረራ ለመመከት መስዋዕትነት እየከፈሉ ላሉ ጀግኖች መንግሥት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ገለጹ። ርዕሰ መሥተዳድሩ በክምር ድንጋይ 11 የአሸባሪውን ትህነግ አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና “ከአባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር ሉዓላዊነት ለማስቀጠል እንታገላለን” ምልምል ሴት የሠራዊት አባላት ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቀደምት አባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ የሕይወት መስዋእትነት በመክፈል ጭምር እንታገላለን ሲሉ በጦላይ ማሰልጠኛ ማዕከል መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ላይ የሚገኙ ምልምል ሴት የሠራዊት አባላት ገለጹ። ለኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህርዳር ከተማ በ550 ሚሊየን ብር የተገነባው ኦፕሬሽናል ዴፓ ተመረቀ Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ከተማ በ550 ሚሊየን ብር የተገነባው ኦፕሬሽናል ዴፖ ተመረቀ። የቤአኤካ ጠቅላላ የንግድ ስራዎች ድርጅት እህት ኩባንያ አካል የሆነው ኢሌ ኦፕሬሽናል ዴፖ ነው ዛሬ የተመረቀው። ዴፖው 1 ነጥብ 4 ሚሊየን ሊትር ነዳጅ የመያዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ በሃሰተኛ ሰነድ ለማውጣት የሞከሩት ተጠርጣሪዎች ፍ/ቤት ቀረቡ Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ በሃሰተኛ ሰነድ ወደሌላ አካውንት በማዛወር ምዝበራ ለመፈፀም የሞከሩ ሶስት ተጠርጣሪዎች በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍር ቤት አራዳ ተረኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበዋል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የዋስትና መብታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ የሚደረግ የታክስ ስወራን ለመከላከል በቂ ዝግጅት ተደርጓል Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታውን እንደአጋጣሚ በመጠቀም የታክስ ማጭበርበር ለማድረግ የሚሞክሩ አንዳንድ ድርጅቶች መኖራቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለዚህም ከፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርምራ እና ከዐቃቤ ህግ ጋር በጋራ በመሆን የታክስ ማጭበርበር…
የሀገር ውስጥ ዜና አንጋፋው የጥበብ ሰው መሐመድ አወል ሙሐመድ ሳላህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በበርካታ የጥበብ ስራዎቹ የሚታወቀው የጥበብ ሰው መሐመድ አወል ሳላህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። መሐመድ አወል ባደረበት የልብ ህመም ምክንያት በትናንትናው እለት ነው ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው። መሐመድ አወል ደሴ ከተማ አራዳ አካባቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ21 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት ከ21 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጭ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። ከዚህ ውስጥ 18 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና 2 ነጥብ 4 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ሶዶ ከተማ ህወሓትና ሸኔን የሚቃወም ሰልፍ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ክልል ወላይታ ሶዶ ከተማ አሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔን የሚቃወም እንዲሁም የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በዚሁ ወቅት የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶክተር እንድሪያስ ጌታ ኢትዮጵያውያን በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ በማህበራዊና…