Fana: At a Speed of Life!

ዛሬ በሚካሄዱ የፍጻሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ በሚገኘው 18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ በሁለተኛ ቀን ውሎው ኢዮጵያውያን አትሌቶች የሚሳተፉባቸው የፍጻሜ ውድድሮች ይጠበቃሉ፡፡ በዚህም በ5000 ሜትር አዲሱ ይሁኔ እና መብራቱ…

ሸኔ ከህወሓት ጋር ጥምረት መፈጸሙ የኦሮሞ ህዝብ ለትግሉ በከፈለው መስዋዕትነት ላይ መሳለቅ ነው-የኦነግ ስራ አስፈፃሚ አባላት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሸኔ ከህወሓት የሽብር ቡድን ጋር የፈጸመው ጥምረት የኦሮሞ ህዝብ ለትግሉ በከፈለው መስዋዕትነት መሳለቅ ነው አሉ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ስራ አስፈፃሚ አባላት። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ስራ አስፈጻሚ አቶ ቶሌራ አደባ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ለሽብር ቡድኑ የኢኮኖሚ ምንጭ በነበሩ 117 የንግድ ድርጅቶች እና መኖሪያ ቤቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ቡድኑ የኢኮኖሚ ምንጭ በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩ 117 የንግድ ድርጅቶች እና መኖሪያ ቤቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ በመውሰድ የአሸባሪው ቡድን የፋይናንስ ምንጭ እንዲደርቅ መደረጉን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡   የኢትዮጵያ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በቱርክ ለተደረገላቸው አቀባበል ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቱርክ ለተደረገላቸው ደማቅ አቀባበል ምስጋና አቅርበዋል፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ከቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶኻን ጋር የነበረንን ውድ ጊዜ አጠናቀን ወደ ሀገር…

ኢትዮጵያ እና ቱርክ በወታደራዊ ዘርፎች በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቱርክ በወታደራዊ እና በውሃ ዘርፎች ዙሪያ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የወታደራዊ ዘርፍ ስምምነቱን የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር ቀነአ ያደታ ከቱርክ አቻቸው ጋር ተፈራርመውታል፡፡…

አትሌት ታደሰ ወርቁ የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይሮቢ እየተካሄደ ባለው የዓለም ከ20 ዓት በታች ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ3000ሜ የወንዶች ሩጫ የወርቅና የብር ሜዳሊያዎችን አሸነፈች፡፡ በውድድሩ ኢትዮጵያን የወከሉት አትሌት ታደሰ ወርቁ እና አትሌት አሊ አብዱልመናን…

በተለያዩ አካባቢዎች ያጋጠመውን የዩሪያ ማዳበሪያ እጥረት ለመፍታት አየተሰራ ነው-አቶ ኡመር ሁሴን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የመኸር ወቅት በተለያዩ አካባቢዎች ያጋጠመውን የዩሪያ ማዳበሪያ እጥረት ለመቅረፍ እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ የግብርና ልማት ዘርፍ የግብዓት አጠቃቀም እያደገ መምጣቱን መረጃዎች…

አሸባሪው ህወሓት ወረራ በፈጸመባቸው ሁሉም አካባቢዎች የጸጥታ ሃይሎችና ህዝቡ በተቀናጀ ሁኔታ እየመከቱት ይገኛል- የአማራ ክልል መንግሥት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውና ወራሪው ትህነግ ወረራ በፈጸመባቸው ሁሉም አካባቢዎች የጸጥታ ኃይላችሎች እና ህዝቡ በተቀናጀ ሁኔታ እየመከቱት መሆኑን የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡   የአማራ ክልል መንግሥት…