የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ምልምል የልዩ ኀይል ፖሊሶችን አስመረቀ Melaku Gedif Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ለ8ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ምልምል የልዩ ኀይል ፖሊሶች አስመርቋል፡፡ የምልምል የልዩ ኀይል ፖሊሶቹ የምረቃ ስነ ስርዓት በደብረ ማርቆስ ከተማ መካሄዱን አሚኮ ዘግቧል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ትናንት በተከሰተ የጎርፍ አደጋ እስካሁን የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል Melaku Gedif Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በትናንትናው ዕለት በጣለው ከባድ ዝናብ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ እስካሁን የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ የአዲስ አበበ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሰለሞን ፍሰሃ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ በረዶ የቀላቀለ ከባድ ዝናብ በሕይወት እና ንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ Tibebu Kebede Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የጎርፍ አደጋ ተከስቶ በሰው ሕይወት እና ንብረት ላይ በደረሰው ጉዳት ከልቤ አዝኛለሁ ሲሉ የአዲሰ አበባ ከተማ አስተዳደር ም/ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ መልዕክት አስተላለፉ። ከክረምቱ እየጠነከረ መምጣት ጋር ተያይዞ…
የዜና ቪዲዮዎች የአሸባሪዎቹ ቡድኖች አላማቢስ ንቅናቄ Amare Asrat Aug 17, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=rN57dZyQAys
የዜና ቪዲዮዎች የማይካድራ ጭፍጨፋን የተመለከተው ጥናት Amare Asrat Aug 17, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=HA5HmA2NQfw
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በምስራቅ አፍሪካ ከአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በምስራቅ አፍሪካ የአሜሪካ ልዩ ጄፍሪ ፊልትማን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ም የሁለቱ አገራት ግንኙነት ታሪካዊ ፣ የቆየ ፣ በጋራ ፍላጎትና ራዕይ ላይ የተመሰረተ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የግብርና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ35 ሚሊየን ብር በላይ ለገሱ፡፡ በተጨማሪም ለመከላከያ ሰራዊቱ ደም የለገሱ ሲሆን÷ የአንድ ወር ደመወዛቸውን ከ35 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዋሽ ባንክና ዲስከቨር ግሎባል ኔትወርክ በጋራ ለመስራት ተስማሙ Feven Bishaw Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አዋሽ ባንክ ዲስከቨር ግሎባል ኔትወርክ ከተሰኘውና መቀመጫውን አሜሪካ ካደረገው የካርድ ክፍያ አገልግሎት ሰጪ ተቋም ጋር አብሮ ለመስራት ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱ በመላው የኢትዮጵያ የንግድ ማህበረሰብ ዘንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ጨምሮ በሽብር ወንጀል የተከሰሱ 41 ተከሳሾችን ፌዴራል ፖሊስ ለህግ እንዲያቀርብ ፍርድ ቤቱ ትእዛዝ አስተላለፈ Meseret Demissu Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ፣አቶ ጌታቸው አሰፋ፣አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ በሽብር ወንጀል የተከሰሱ 41 ተከሳሾችን ፌዴራል ፖሊስ ከመከላከያ ጋር በመተባበር ለህግ እንዲያቀርብ ፍርድ ቤቱ ትእዛዝ አስተላለፈ። በሽብር ወንጀል ክስ…