Fana: At a Speed of Life!

በአፋር ክልል በሕወሃት ምክንያት የተጎዱ ዜጎችን ለመደገፍ ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በሽብርተኛው ህወሓት ቡድን ጥቃት የደረሰባቸው እና ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመደገፍ ከ 20 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡ ተገልጿል፡፡ የሰመራ ከተማ ከንቲባ አሊ መሃመድ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷የተጠቀሰው…

በሀረር የበጎ አድራጎት ስራ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ፈ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በሀረሪ ክልል ለሚገኙ አቅመ ደካሞችና አረጋውያን የምግብና የአልባሳት ድጋፍ አደረገ። በከተማና ገጠር ለሚገኙ ዘጠኙ ወረዳዎች የተለገሰውን ድጋፍ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትሯ ኢኒጅኒየር አይሻ መሐመድ…

ህወሓት ሂሳቡን የሚያወራርደው ከመላው ኢትዮጵያውያን ጋር እንጂ ከአማራ ህዝብ ጋር ብቻ አይደለም-አቶ ሙስጠፌ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሃመድ በክልሉ ከተለያዩ ቢሮዎች ከተውጣጡ አመራሮች አና ሰራተኞች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች፣ በመንግሥት ሰራተኞች ኑሮ መሻሻል እንዲሁም አገልግሎት…

ቦርዱ በሶማሌ ክልል የመራጮችን ምዝገባ አስመልክቶ ያካሄደውን የምርመራ ሪፖርት ለፖለቲካ ፓርቲዎች አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተካሄደውን የመራጮች ምዝገባ አስመልክቶ በባለሞያዎች አጣሪ ቡድን አማካኝነትያካሄደውን የምርመራ ሪፖርት ለፖለቲካ ፓርቲዎች አቅርቧል፡፡ በመድረኩ የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን…

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በደባርቅ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ጎንደር ቅርንጫፍ የህወሓት አሸባሪ ቡድን በፈጸመው ወረራ ተፈናቅለው በደባርቅ ጊዜያዊ መጠለያዎች ለሚገኙ ወገኖች የምግብና የሌሎች ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ። የማህበሩ ቅርንጫፉ አስተባባሪ አቶ አታለል ታረቀኝ…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል 191 ነጥብ8 ቢሊየን ብር ዕዳ ተሰርዞ ወደካፒታል እንዲዞር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከወሰደው ብር ውስጥ 50 በመቶ ማለትም 191 ነጥብ8 ቢሊየን ብር ዕዳ ተሰርዞ ወደካፒታል እንዲዞር ተወስኗል፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር፣ የመንግስት ዕዳና ሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን፣ የኢትዮጵያ ንግድ…

የትራንስፖርት ሚኒስቴር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ያስጀመራቸዉን የቤቶች እድሳት አጠናቆ ለተጠቃሚዎች አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የትራንስፖርት ሚኒስቴር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ያስጀመራቸዉን የቤቶች እድሳት በማጠናቀቅ ለተጠቃሚዎች አስረክበዋል፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የቤት እድሳት ካስጀመሩበት ቤቶች ዉስጥ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የሚገኙ ቤቶች…

በሀረሪ በ77 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ዘመናዊ የቄራ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት በከተማ ተቋማዊና መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በሀረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ በ77 ሚሊየን ብር የተገነባው ዘመናዊ የቄራ አገልግሎት መስጫ ህንፃ ተመርቋል፡፡ በመርሃ ግብሩ የከተማ ልማትና…

የህወሓትና ኦነግ ሸኔን ጥምረት የሚያወግዙ ሰልፎች በተለያዩ ከተሞች ተካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓትና ኦነግ ሸኔን ጥምረት የሚያወግዙ ሰልፎች በተለያዩ ከተሞች ተካሄዱ። ሰልፎቹ በሻሸመኔ ከተማና ቢሻን ጉራቻ፣ ሱሉልታ፣ ሰበታ፣ለገጣፎ፣ ሮቤ፣ ቡኖ በደሌ እና ቡራዩ ከተሞች ነው የተካሄዱት። በሻሸመኔ በተካሄደው ሰልፍ ላይ የኦነግ ሸኔ…

የፕላንና ልማት ኮሚሽን ከተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች ጋር ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ኮሚሽን ተጠሪ ተቋማት ከሆኑት የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ እና የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አመራሮች እና ሠራተኞች ጋር ዛሬ ለመከላከያ ሠራዊት ደም ለግሰዋል፡፡ የደም ልገሳ መርሐ ግብሩ÷ ‹‹ደማችን ለመከላከያ ሠራዊታችን››…