Fana: At a Speed of Life!

የሀገርን ሰላም ለማስከበር የተንቀሳቀሰው የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል ግዳጅ ቀጠና ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ሰላም ለማስከበር የተንቀሳቀሰው የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል ግዳጅ ቀጠና መድረሱን የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የደቡብ ክልል ልዩ ሀይል የቀረበለትን ሀገራዊ ጥሪ በከፍተኛ ደስታ በመቀበል እና ፈጣን ምላሽ መስጠትንም ኮሚሽኑ…

ባለፉት 24 ሰዓታት 106 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 553 ሰዎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 106 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ 125 ሰዎች በቫይረሱ በጽኑ መታመማቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡…

የሲቪክ ማህበራት በምርጫው ያሳዩትን አቅም በሌሎች ሀገራዊ አጀንዳዎች ሊጠቀሙበት ይገባል -ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገር በቀል የሲቪክ ማህበራት በምርጫው ያሳዩትን አቅም በሌሎች ሀገራዊ አጀንዳዎች ሊጠቀሙበት እንደሚገባ ምሁራን ገለፁ፡፡ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ተመራማሪው ሱራፌል ጌታሁን ÷ቀደም ሲል በኢትዮጵያ…

ለመከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ ኃይሎች ከ34 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ ለክልሉ ልዩ ኃይልና ሚሊሺያ ከ34 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጋቸውን የከተማው አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የአስተዳደሩ የሎጅስቲክ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አደባባይ ሙሉጌታ…

ህወሓት ህልውናውን ለማስቀጠል ግጭትን እንደመሳሪያ የሚጠቀም አሸባሪ ድርጅት ነው – ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት ህልውናውን ለማስቀጠል ግጭትን እንደመሳሪያ የሚጠቀም አሸባሪ ድርጅት መሆኑን የመከላከያ ሰራዊት የግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጀኔራል ባጫ ዛሬ በሰጡት መግለጫ መንግስት በትግራይ ክልል…

አሸባሪው ህወሓት የተኩስ አቁም ውሳኔውን ውድቅ በማድረግ ስደተኞች በሰፈሩባቸው አካባቢዎች ሳይቀር አዳዲስ ጥቃቶች መክፈቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በመንግስት የተላለፈውን የተናጠል የሰብዓዊ የተኩስ አቁም ውሳኔ ውድቅ በማድረግ ስደተኞች በሰፈሩባቸው አካባቢዎች ሳይቀር አዳዲስ ጥቃቶች መክፈቱን የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው ለኢትዮጵያ ፕሬስ…

በኢትዮጵያ የኮምፒውተር ወንጀል እንዴት ይታያል?

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮምፒዩተር ወንጀልን መደበኛ ከሆኑ ወንጀሎች ለየት የሚያደርጉት ሶሰት መሠረታዊ ጉዳዮች አሉት፡፡ አነዚህ ሶሰት መሠረታዊ ጉዳዮች በቴክኖሎጂ እና እዉቀት ላይ የተመሰረተ መሆኑ፣ መጠነ ሰፊ ሉላዊነት ያለው /ድንበር የለሽ/ መሆኑ እንዲሁም በሳይበር…

የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በእስራኤል ኤምባሲዋን ከፈተች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በእስራል ቴል አቪቭ ኤምባሲዋን ከፈተች፡፡ ኤምባሲው ሃገራቱ የዲፕሎማሲ ግንኙነታቸውን ለማደስ ከተስማሙ ከአመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ነው የተከፈተው፡፡ በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱም ላይ አዲሱ የእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ…

ታላቋን ኢትዮጵያ ጃንጥላ አድርገን ህልውናችንን ለማስጠበቅ የሚከፈለውን ሁሉ መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን – የደቡብ ወሎ ዞን መምሪያ ሰራተኞች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ታላቋን ኢትዮጵያ ጃንጥላ አድርገን ህልውናችንን ለማስጠበቅ የሚከፈለውን ሁሉ መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን ሲሉ የደቡብ ወሎ ዞን መምሪያ ሰራተኞች ገለጹ። ዛሬ ሀምሌ 7 በወቅታዊ የሀገርና የአማራ ክልል ሁኔታ ላይ ውይይት ያደረጉት የደቡብ ወሎ…

ህወሃት አካባቢውን ወደ ሰላም ለማምጣት የሚደረገውን ጥረት እያስተጓጎለ ነው – አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሃት አካባቢውን ወደ ሰላም ለማምጣት በሚደረገው ጥረት ላይ እክል እየፈጠረ መሆኑን በጂቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በጂቡቲ ከአሜሪካ አምባሳደር ጆናታን ፕራት ጋር በወቅታዊና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ…