የሀገር ውስጥ ዜና የዘማች አርሶ አደሮችን ሰብል የመንከባከብ ሥራ እየተከናወነ ነው Feven Bishaw Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕልውና ዘማች አርሶ አደሮችን ሰብል የመንከባከብ ሥራ እያከናወኑ መሆኑን የዳንሻ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች ገለጹ፡፡ የአርሶአደሮችን ሰብል በሕዝብ እንዲታረም ለማድረግ የዳንሻ ከተማ አስተዳደር የተከታታይ ሦስት ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና በማይጠብሪ ግንባር በጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ደረሰ Meseret Demissu Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የ24ኛ ቴዎድሮስ ክፍለ ጦር በአሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ ነው፡፡ በዚህም ጦሩ በማይጠብሪ ግንባር በጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረሱን አስታውቋል፡፡ ክፍለ ጦሩ የተለያዩ መሣሪያዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና 32 የአሻባሪው ህወሓት ተላላኪዎች በቁጥጥር ሰር ዋሉ Feven Bishaw Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብርተኛውን ህወሓት ቡድን ጥፋት ለማስፈጸም ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሲገቡ የነበሩ 32 የጥፋት ተላላኪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር አብልአዚም መሃመድ እንደገለጹት…
ቢዝነስ ከ300 ቢሊየን ብር በላይ የዲጂታል ግብይት ተከናወነ Alemayehu Geremew Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት ከ300 ቢሊየን ብር በላይ የዲጂታል ግብይት መከናወኑ ተገለፀ። በ2014 በጀት ዓመት የመንግስት አገልግሎቶች ወደ ዲጂታል እንደሚቀየሩ ነው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያስታወቀው። የኢኖቬሺንና ቴክኖሎጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብር ቡድኖቹ ግጭት ለመፍጠር ሊጠቀሙባቸው ይችላሉ ተብለው በተለዩ ቦታዎች ላይ ጠንካራ አደራጃጀት እየተሰራ ነው Melaku Gedif Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራልና የአማራ ክልል የስራ ኃላፊዎች የሰሜን ሸዋ ዞን አጎራባች ዞኖችና ወረዳዎች ጋር የህወሓትና የሸኔ የሽብር ቡድኖችን መቆጣጠር የሚያስችል አደረጃጀት እየፈጠሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ጥብቅ ቁጥጥር ማድረግ የሚቻልበት አሰራር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል እንዲኖር የበጎ አድራጎት ስራ ከፍተኛ ድርሻ አለዉ – የኦሮሚያ የዕቅድና የኢኮኖሚ ልማት ኮሚሽን ዮሐንስ ደርበው Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በክረምት የበጎ አድራጎት ስራ የማህበረሰቡን ችግር ለመቅረፍ ‹‹እኔ ለወገኔ ጥላ እሆናለሁ ›› በሚል መሪ ቃል እንደ ክልል በአንድ ቀን የ1ሺህ 100 የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የኦሮሚያ የዕቅድና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰርገው የሚገቡ ሽፍቶችን ለመደምሰስ ቅንጅታዊ ስልት ላይ ውይይት ተደረገ Alemayehu Geremew Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ለማደናቀፍ ሰርገው የሚገቡ የህወሓት ተላላኪ ሽፍቶችን ለመደምሰስ በሚካሄዱ ዘመቻዎች ላይ የጋራ ወይይት መካሄዱ ተገለፀ፡፡ ውይይቱን ያካሄዱት የመተከል ዞን እና አጎራባች የአማራ ክልል ወረዳዎች ሲሆኑ÷ ተቀናጅተው በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ጥምረት ከኢትዮጵያ ተወካዮች ጋር ውይይት ተደረገ Feven Bishaw Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፕላንና ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ፍጹም አሰፋ በቅርቡ በኢትዮጵያ የቴሌኮም አገልግሎት ለመስጠት ፈቃድ ካገኘው የዓለም አቀፍ ጥምረት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ዶክተር ፍጹም ኢትዮጵያ በቀጣይ በግሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕብረተሰቡ ከጸጥታ ኃይሎች ጎን ቆሞ እየታገለ ነው – የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር Alemayehu Geremew Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕብረተሰቡ የህወሓት ሽብር ቡድንን ለመደምሰስ ከፌደራል፣ ከክልሉ የጸጥታ ኃይሎች እና ከኦሮሚያ ልዩ ኃይል አባላት ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አሊ ዲኒ÷ህወሓት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ለመከላከያ ሰራዊት 55 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 55 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የድርጅቱ አመራሮች እና ሰራተኞች ከወር ደመዛቸው ከ15 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ድጋፍ ያደረጉ ሲሆን…