የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓትን ለመደምሰስ በጦር ሜዳ ለሚገኙ ጀግኖች የወሎ ዩኒቨርሲቲ ስንቅ እያዘጋጀ ነው Feven Bishaw Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ በጦር ሜዳ ገድል እየሰሩ ለሚገኙ ጀግኖች ስንቅ በወሎ ዩኒቨርሲቲ እየተዘጋጀ ነው። የዩኒቨርሲቲው ሠራተኞች ሕይወት ለሚሰጡን ጀግኖች ሁሉን አቀፍ ድጋፍ በማድረግ የአሸባሪውን ቡድን ፍፃሜ እናፋጥናለን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በዛምቢያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የተቃዋሚ ፓርቲው ዕጩ አሸነፉ Alemayehu Geremew Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛምቢያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የተቃዋሚ ፓርቲው ዕጩ ሃካይንዴ ሂቺሌማ አሸነፉ፡፡ የዛምቢያ ምርጫ ኮሚሽን ጉዳዩን አስመክቶ ባወጣው መግለጫ÷ በሀገሪቱ ባሳለፍነው ሳምንት በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የተቃዋሚው መሪ ሃካይንዴ ሂቺሌማ ማሸነፋቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የካናቢስ እፅ ይዛ የተገኘችው ግለሰብ በፅኑ እስራት ተቀጣች Meseret Demissu Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የካናቢስ እፅ በማረሚያ ቤት ግቢ ውስጥ ይዛ የተገኘችው ግለሰብ በፅኑ እስራት ተቀጣች፡፡ ተከሳሽ መቅደላዊት ገዛኸኝ ግርማ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀፅ 525/2/መ/ ስር የተመለከተውን ድንጋጌ በመተላለፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ሰራተኞች ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት 100 ሺህ ብር ጥሬ ገንዘብ እና ከ40 በላይ በጎችን ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚደንት ወይዘሮ ወይንሸት ሙሉሰው ድጋፉ ጀግናው መከላከያ ሰራዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝቡ ለቀረበለት የክተት ጥሪ የሰጠው ምላሽ የሚያኮራ ነው – አቶ አገኘሁ ተሻገር Meseret Awoke Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር የማፍረስ ዓላማውን ለመፈጸም ወረራ እያካሄደ ያለውን የትህነግ አሸባሪ ቡድን ለመደምሰስ ሕዝቡ ለቀረበለት የክተት ጥሪ የሰጠው ምላሽ የሚያኮራ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አገኘሁ ተሻገር አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳደሩ ዛሬ በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሮና ቫይረስን መከላከል ላይ የሚስተዋለው መዘናጋት በፍጥነት ሊታረም ይገባል-አቶ ደስታ ሌዳሞ Alemayehu Geremew Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህብረተሰቡ ዘንድ ኮሮና ቫይረስን መከላከል ላይ የሚታየው መዘናጋት በፍጥነት ሊታረም እንደሚገባ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ አሳሰቡ፡፡ በክልሉ ባለፉት ጊዜያት የኮቪድ-19 መከላከል ላይ ጉልህ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ እየተደረገ ነው Meseret Demissu Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የጁንታውን ጥቃትን ተከትሎ እና በጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ እየተደረገ ይገኛል። የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ምክትል ሃላፊ ወይዘሮ ኩልሱማ ቡርሃባ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የዜና ቪዲዮዎች ሽብርተኛው ህወሓት ከፍተኛ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበታል Amare Asrat Aug 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=116FKFz66wU
የሀገር ውስጥ ዜና ግድቡ ለአካባቢው ሃገራት የሚተርፍ ጥቅም አለው- የደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይ ም/ ሚ ር Feven Bishaw Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል መህዲ ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ምክትል ሚኒስትር ዴንግ ዳው ጋር በወቅታዊና ሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አምባሳደር ነቢል በሕዳሴ ግድብ ድርድር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ግንባር ድል በምዕራብ ግንባርም ተጠናክሮ ቀጥሏል Tibebu Kebede Aug 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በምዕራበ ግንባር በሽብርተኛው ህወሃት ታጣቂ ቡድን ላይ በተወሰደ እርምጃ ቡድኑ ከፍተኛ የሆነ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበታል፡፡ በአማራ ክልል በምዕራበ ግንባር በዛሬማ፣በጨው በር እና በር ማሪያም በተባሉ አካባቢዎች…