የሀገር ውስጥ ዜና በቡሬ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ከ9 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ Melaku Gedif Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በቡሬ ከተማ አስተዳደር በደረሰ የትራፊክ አደጋ ከዘጠኝ በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው በቡሬ ከተማ 03 ቀበሌ በተለምዶ ውዴ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው ቦአካባቢ መድረሱን ከከተማው ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው ከቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ Feven Bishaw Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ እና ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ በጋራ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙሉቀን አማረ እና የቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ሁከትና ግጭት ለማስነሳት የተደረገ ሙከራ መክሸፉን የክልሉ ፖሊስ አስታወቀ Melaku Gedif Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ሁከትና ግጭት ለማስነሳት የተደረገ ሙከራ መክሸፉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ፡፡ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ ጥቅማቸው የቀረባቸው ሀይሎች ከአሸባሪው ህወሓት ጋር ኔትወርክ በመፍጠር በሶማሌ ክልል ሁከትና ግጭት ለማስነሳት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኪነጥበብ ባለሙያዎች በወሎ ግንባር ለሚገኙት የጸጥታ አካላት የጥበብ ስራዎቻቸውን እያቀረቡ ነው Melaku Gedif Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በወሎ ግንባር ለሚገኙ ለሀገር የቁርጥ ቀን ልጆች የጥበብ ስራዎቻቸውን እያቀረቡ ነው። ባለሙያዎቹ በስፍራው ለሚገኙ የጸጥታ አካላት የሚያቀርቧቸው የጥበብ ስራዎች ወኔ ቀስቃሽ እና ሀገራዊ ይዘት ያላቸው ናቸው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰዎችን በማገት፣በማሰቃየትና ገንዘብ በመቀበል ወንጀል የፈፀሙ አራት ግለሰቦች በእድሜ ልክ እስራት ተቀጡ Alemayehu Geremew Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰዎችን በማገት፣በማሰቃየትና ገንዘብ በመቀበል ወንጀል የፈፀሙ አራት ግለሰቦች በእድሜ ልክ እስራት መቀጣታቸውን የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ግለሰቦቹ የታጋቾቹን እጅና እግር አስሮ በመግረፍና በውሃ ጥም በማሰቃየት እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶች ኮከስና የሴቶች ሊግ አባላት ከሃገር መከላከያ ሰራዊት ጎን እንደሚሰለፉ ገለፁ Feven Bishaw Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች ኮከስና የሴቶች ሊግ አባላት ሃገር የማዳን ጥሪውን በመቀበል ከሃገር መከላከያ ሰራዊት ጎን እንደሚሰለፉ አረጋገጡ። የኮኮሱ ሰብሳቢ ወይዘሮ አበባዬ ገዛኸኝ የተለያዩ ስንቅና የንጽሕና መጠበቂያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር አለሙ ስሜ እና ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ በግንባር በመገኘት የሃገር የቁርጥ ቀን ልጆችን አበረታቱ Meseret Awoke Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ዶክተር ዓለሙ ስሜ እና የአብን ሊቀመንበር ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ በወሎ ግንባር በመገኘት ከጠላት ጋር በመዋደቅ ላይ የሚገኙ የሀገር የቁርጥ ቀን ልጆችን አበረታቱ። ሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢዜማ ዜጎች የኢትዮጵያን ህልውና ለማስከበር በጋራ እንዲቆሙ ጥሪ አቀረበ Meseret Awoke Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ህልውና ለማስከበር ዜጎች በጋራ እንዲቆሙ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ጥሪ አቀረበ። ኢዜማ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥቷል። የፓርቲው ዋና ጸኃፊ አቶ አበበ አካሉ በመግለጫቸው የኢትዮጵያን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጁንታው ሃይል በአፋር በኩል እየተሽመደመደ ይገኛል Meseret Demissu Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጁንታው ሃይል በአፋር በኩል እየተሽመደመደ ይገኛል። በአፋር በኩል አራት ወረዳዎች ወረራ ለመፈጸም በሞከረው የሽብር ቡድን ላይ የጸጥታው ሃይል የማያዳግም እርምጃ እየወሰደበት እንደሚገኝ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት የገለጹት የአፋር ልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በምስራቅ አፍሪካ ከአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስት/ኢጋድ/ ዋና ጸሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በምስራቅ አፍሪካ ከአሜሪካ ልዩ መልዕከተኛ ጄፍሪ ፊልትማ ጋር ተወያይተዋል። ዋና ጸሃፊው በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ቀጠናውን በተመለከቱ ጉዳዮች ዙሪያ…