የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ወሎ ዞን የዘማች አርሶአደሮች ሰብል እየታረመ ነው Feven Bishaw Aug 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን የዘማች አርሶአደሮች ሰብል እየታረመ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ዞኑ ደሴ ወረዳ የሚገኙ አርሶ አደሮች የሀገርን ክብርና ህልውና ለማስጠበቅ ግንባር ድረስ የተጓዙ ቤተሰቦችን ሰብል እየተንከባከቡ ይገኛሉ። ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሃይቲ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ቢያንስ የ304 ሰዎች አለፈ Feven Bishaw Aug 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃይቲ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ቢያንስ የ304 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡ በሬክተር ስኬር 7 ነጥብ 2 በተመዘገበው የመሬት መንቀጥቀጥ ሕይወታቸው ካለፈ ሰዎች በተጨማሪ ከ 1 ሺህ 800 በላይ ሰዎች ቆስለዋል። ቅዳሜ ማለዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በወሎ ግንባር በመገኘት በስፍራው የሚገኘውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት አበረታቱ Feven Bishaw Aug 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን በወሎ ግንባር በአምባሰል ወረዳ ውጫሌ ከተማ የሚገኘውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ አባላት በአካል ተገኝተው አበረታትተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጁንታው የጥፋት ቡድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲቀበር ተባብረን እንስራ-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Aug 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የጁንታው የጥፋት ቡድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲቀበር ተባብረን እንስራ ሲሉ ተናገሩ፡፡ በዛሬው ዕለት የቀድሞ የሰራዊት አባላት የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ አሸባሪው ህወኃትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞ የሰራዊት አባላት የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ አሸባሪው ህወኃትን የሚያወግዝ ሰልፍ አካሄዱ Feven Bishaw Aug 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞዉ የሰራዊት አባላት የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ አሸባሪው ህወኃትን የሚያወግዝ ሰልፍ በመስቀል አደባባይ አካሂደዋል፡፡ በስነ ሰርዓቱ ላይ የአዲሰ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተገኝተዋል። ሰልፈኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪውን የህወሀት ቡድንን የሚቃወም እና መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ስነ ስርት በሀዋሳ ተከናወነ Tibebu Kebede Aug 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሀት ቡድንን የሚቃወምና የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ስነ ስርዓት ዛሬ በሀዋሳ ከተማ ተካሄደ። ከጠዋት ጀምሮ በማስ እስፖርት እንቅስቃሴ በማድረግና በማስ እስፖርት ላይ በመገኘት ተቃውሞአቸውን አቅርበዋል የሲዳማ…
የዜና ቪዲዮዎች የትግራይ ተወላጆች ደም ልገሳ ለመከላከያ ሰራዊት Amare Asrat Aug 14, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ei4sIx9t_8k
የዜና ቪዲዮዎች የምስራቅ እዝ በአፋር ግንባር ያስመዘገበው ድል Amare Asrat Aug 14, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=H2de0gpLDaQ
የሀገር ውስጥ ዜና የቅድመ ህክምና እርዳታ በሚል የተፃፈ መፅሐፍ ተመርቆ ለንባብ በቃ Meseret Demissu Aug 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅድመ ህክምና እርዳታ በሚል የተፃፈ መፅሐፍ ተመርቆ ለንባብ በቃ። በየትኛውም ቦታና ሁኔታ ውስጥ ሊያጋጥ በሚችሉ የድንገተኛ አደጋዎችን ተጎጂዎችን የህክምና ተቋማት እስኪደርሱ የህክምና እርዳታ መስጠት በሚያስችል መልኩ የተዘጋጀና "የቅድመ…