የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ግንባር ድል በምዕራብ ግንባርም ተጠናክሮ ቀጥሏል Tibebu Kebede Aug 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በምዕራበ ግንባር በሽብርተኛው ህወሃት ታጣቂ ቡድን ላይ በተወሰደ እርምጃ ቡድኑ ከፍተኛ የሆነ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበታል፡፡ በአማራ ክልል በምዕራበ ግንባር በዛሬማ፣በጨው በር እና በር ማሪያም በተባሉ አካባቢዎች…
ስፓርት ለአትሌቶች እና አሰልጣኞች ሽልማት ተበረከተ Meseret Awoke Aug 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል መንግስት በቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ሜዳልያ ላስገኙ አራቱ አትሌቶች እና አሰልጣኞች ማበረታቻ ሽልማት አበረከተ ። ለሰለሞን ባረጋ 500ሺህ ብር፣ 10ሺህ ካሬሜትር በወልቂጤ ከተማ የኢንቨስትመንት ቦታ እንዲሁም የማዕረግ እድገት…
የሀገር ውስጥ ዜና አትሌት ኢንስፔክተር ሰለሞን ባረጋ የኮማንደርነት ማዕረግ ተሰጠው Meseret Awoke Aug 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ፖሊስ ስፖርት ክለብ አባል የሆነዉ አትሌት ኢንስፔክተር ሰለሞን ባረጋ የኮማንደርነት ማዕረግን ከክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ነብዩ ኢሳያስ ተሰጥቶታል፡፡ በቶክዮ ኦሎምፒክ የተሳተፈዉ ልዑካን ቡድን በደቡብ ክልል ሀዋሳ ከተማ አቀባበል የተደረገለት…
የሀገር ውስጥ ዜና የበጎ ፍቃደኛ ወጣቶች በመሳተፋቸው በተሽከርካሪ ይደርስ የነበረ አደጋ መቀነሱ ተገለጸ Meseret Awoke Aug 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የበጎ ፍቃደኛ ወጣቶች በትራፊክ ማስተናበር ስራ ላይ በተሰማሩባቸው አካባቢዎች በተሽከርካሪ ይደርስ የነበረ አደጋ መቀነሱን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ገለጸ። ቢሮው ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶችና በጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጁንታው ለህፃናት አደንዛዥ እፅ በመስጠት ለሞት እየዳረጋቸው ነው – እጁን ለመከላከያ የሰጠ ህፃን Meseret Awoke Aug 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው የህወሃት ጁንታ ቡድን ህፃናትን በማስገደድ ወደ ጦር ሜዳ ከወሰደ በኋላ አደንዛዥ እፅ በመስጠት ለሞት እየዳረጋቸው መሆኑን እጁን ለመከላከያ የሰጠ ህፃን አጋልጧል። የ13 አመቱ ህፃን ግርማይ ብሩ እናትና አባቱ መሞታቸውን ተከትሎ በጎዳና…
የዜና ቪዲዮዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ የተሰጠ መግለጫ Amare Asrat Aug 15, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ry6RI_yNnGc
የሀገር ውስጥ ዜና “የውሸት ፀሐይ ሲጠልቅ የሤረኞች ወጥመድ ይበጠሳል!!” Meseret Awoke Aug 15, 2021 0 ሁልጊዜም ከመንጋቱ በፊት ድቅድቅ ጨለማ ይሆናል። በምሽትና በንጋት ሽግግር ውስጥ ያላለፈ ሀገርና ትውልድ የለም። ብርቱው ጨለማ የንጋቱ ጸዳል አብሳሪ ስለሆነ፣ መቼም ቢሆን “ይኼ ምሽት እንደ ጨለመ ቢቀርስ?” ወይንም ‘ንጋት ባይመጣስ?’ ብለን አንሠጋም። ንጋቱ አይቀሬ ነውና አስደንጋጩ ጨለማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል በ16 ሚሊየን ብር የተገነቡ የትምህርት መሠረተ ልማቶች ተመረቁ Meseret Awoke Aug 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በሐረሪ ክልል በ16 ሚሊየን ብር የተገነቡ የትምህርት መሠረተ ልማቶች ተመርቀዋል፡፡ በክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ኦድሪን በድሪ የተመራ የልዑክ ቡድን በክልሉ ኤረር ወረዳ የተገነቡትን ሁለት ትምህርት ቤቶች መርቆ ስራ አስጀምሯል። በህዝቡ ተደጋጋሚ ጥያቄ…
የሀገር ውስጥ ዜና እናንተ የአባቶቻችሁን ታሪክ ለመድገም የተሰለፋችሁ ሀገርም በእናንተ የኮራች ጀግኖቻችን ናችሁ – ወ/ሮ ብዙነሽ መሠረት Feven Bishaw Aug 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እናንተ የአባቶቻችሁን ታሪክ ለመድገም የተሰለፋችሁ ሀገርም በእናንተ የኮራች ጀግኖቻችን ናችሁ ሲሉ የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ብዙነሽ መሠረት ገለፁ። የኪነጥበብ ባለሞያዎች አዋሽ በሚገኘው የውትድርና ማሰልጠኛ ተቋም የመከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ Feven Bishaw Aug 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሻሸመኔ ግቢ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 178 ተማሪዎች አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ በቢዝነስ ትምህርት ዘርፍ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ነው ዛሬ ያስመረቀው፡፡ በምረቃ ስነ…