የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት ሠራተኞች ለሕልውና ዘመቻው ድጋፋቸውን እንደሚያጠናክሩ ገለጹ Melaku Gedif Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ሠራተኞች ለሕልውና ዘመቻው የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ። የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ አመራሮችና ሰራተኞች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ለመስጠት ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና ምስራቅ አፍሪካን የክህሎት የልህቀት ማዕከል ለማድረግ የተቀረጸው ፕሮጀክት አፈጻጸም መጓተቱ ተገለጸ Meseret Awoke Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጆችን የምስራቅ አፍሪካ የክህሎት የልህቀት ማዕከል ለማድረግ የተቀረጸው ፕሮጀክት አፈጻጸም መጓተቱ ተመለከተ። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከሁሉም ክልሎች የዘርፍ አመራሮችና የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና…
ስፓርት በቶኪዮ የፓራኦሊምፒክ ጨዋታዎች ተመልካቾች በስቴዲየም አይታደሙም Alemayehu Geremew Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን ቶኪዮ የፓራ ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ያለ ተመልካች እንደሚካሄዱ አስተባባሪዎች አስታወቁ። ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት መጨመር ጋር ተያይዞ ቫይረሱን ለመቆጣጠር ጃፓን ከፍተኛ ችግር ውስጥ በመውደቋ ተመልካቾች ጨዋታዎችን በአካል ተገኝተው አይታደሙም…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒሴፍ ደባርቅ እና ደሴ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በአማራ ክልል ደባርቅ እና ደሴ ለሚገኙ 9 ሺህ 130 ተፈናቃዮች ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ድርጅቱ ለተፈናቃዮች የምግብ፣ የጤና፣ የንፁህ መጠጥ ውኃ እና የንፅህና መጠበቂያ ድጋፍ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል አደባባይ የመኪና ማቆሚያ አገልግሎት መስጠት ጀመረ Melaku Gedif Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት አካል የሆነው የመኪና ማቆሚያ የ24 ሠዓት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የኤግዚቪሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አስታወቀ። በአዲስ አበባ አስተዳደር ከ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የሆነበት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ከተደቀነባት የውስጥና የውጭ ፈተና ለመታደግ በተግባር ዘብ ቆመናል – የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት Tibebu Kebede Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስትና ህዝብ ኢትዮጵያን ከተደቀነባት የውስጥና የውጭ ፈተና ለመታደግ እዘምታለሁ፤የትም፤መችም፤ በምንም የሚለውን ሀገራዊ መሪ ቃል በተጨባጭ በመተግበር ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ። የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ ትምህርት ቢሮ የግል ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ምዝገባ እንዳያደርጉ ውሳኔ አሳለፈ Feven Bishaw Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግል ትምህርት ቤቶች በወርሃዊ ክፍያ ላይ አላግባብ ጭማሪ ማድረጋቸውን ተከትሎ ምንም አይነት ምዝገባ እንዳያደርጉ ውሳኔ ማሳለፉን የድሬዳዋ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። በአስተዳደሩ ልጆቻቸውን በግል ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩ ወላጆች በተደጋጋሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገንዘብ ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ Feven Bishaw Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች ለሃገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ፡፡ በገንዘብ ሚኒስቴር የተካሄደው የደም ልገሳ "ደማችን ለመከላከያ ሠራዊታችን" በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተደረገ ያለው ንቅናቄ አካል…
የሀገር ውስጥ ዜና በቡሬ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ከ9 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ Melaku Gedif Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በቡሬ ከተማ አስተዳደር በደረሰ የትራፊክ አደጋ ከዘጠኝ በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው በቡሬ ከተማ 03 ቀበሌ በተለምዶ ውዴ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው ቦአካባቢ መድረሱን ከከተማው ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው ከቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ Feven Bishaw Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ እና ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ በጋራ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙሉቀን አማረ እና የቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ…