Fana: At a Speed of Life!

በጋምቤላ ከተማ በአሸባሪዎቹ ህወሃትና እና ሸኔ ተላላኪነት ተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ በአሸባሪዎቹ ህወሃት እና ሸኔ ተላላኪነት የተጠረጠሩ ሶስት ግለሰቦችን ከጦር መሳሪያና ሌሎች ቁሳቀሶች ጋር በትናንትናው ዕለት በቁጥጥር ስር ማዋሉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ምክትል…

የመሬትና መሬት ነክ አገልግሎቶች ላልተወሰነ ጊዜ እንዲታገዱ ውሳኔ ተላለፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ የመሬትና መሬት ነክ አገልግሎቶችን ላልተወሰነ ጊዜ እንዲታገዱ ውሳኔ አስተላለፈ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ከአርብ ነሐሴ 7 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ለመሬት አስተዳደር ተቋማት፣ ለመሠረተ ልማት…

ኮሚሽኖቹ በደሴ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የሰብዓዊ ድጋፍ ማቅረብ ጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራርና የአማራ ክልል ምግብ ዋስትና ኮሚሽኖች በደሴ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የሰብዓዊ ድጋፍ ማቅረብ ጀምረዋል ። በተጨማሪም በደሴ ከተማ የሚገኙ የግል ጤና ዘርፍ ተቋማት ከ621 ሺህ ብር…

ኢትዮጵያዊያን ሁሉም ነገር ከሀገር በታች መሆኑን ያስተማሩ ቀደምት ህዝቦች ናቸው- አቶ ዮናስ ዘውዴ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊያን ሁሉም ነገር ከሀገር በታች መሆኑን ያስተማሩ ቀደምት ህዝቦች ናቸው ሲሉ የፍልስፍና ምሁሩ አቶ ዮናስ ዘውዴ ገለጹ። ኢትዮጵያውያን አንዳችን ለሌላችን ወታደር…

እየተደረገ ያለው ሃገር የመበታተን አጀንዳ የሽብር ቡድኑ ፍላጎት እና እንቅስቃሴ እንጂ ህዝባችንን አይገልፅም-የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት በመቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም የትግራይ ህዝብ ፍላጎት ሰላምና ሃገራዊ አንድነት እዲረጋገጥ እንጂ ሃገር የማፈራረስ አጀንዳ ኖሮት አያውቅም፣አሁንም የለዉም ብሏል። እየተደረገ ያለው ሃገር…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ170 በላይ የጸረ ሰላም ኃይሎች ተደመሰሱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን በኩል በመግባት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል  ሽብር ለመፍጠር እና በንጹሃን ዜጎች ላይ ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ170 በላይ የጸረ ሰላም ኃይሎች  መደምሰሳቸውን የክልሉ ሠላም ግንባታና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የጸረ ሰላም ኃይሎቹ…

የሀገር መከላከያ ሰራዊትን በኪነ ጥበብ ለመደገፍ የተንቀሳቀሰው ልዑክ በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ጠዋት ከአዲስ አበባ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለመስጠት የተንቀሳቀሰው የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች ቡድን በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ አቀባበል ተደረገለት። የኪነጥበብ ባለሞያዎቹ ዛሬ ጠዋት ከአዲስ አበባ ጉዟቸውን ወደ ጦላይ እና አዋሽ…

የምሥራቅ ዕዝ የሰራዊት አባላት በአፋር ግንባር አሸባሪውን ሃይል በመደምሰስ አኩሪ ገድል እየፈፀሙ ነው -ሜጀር ጀነራል በላይ ስዩም

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህውሓት የተናጠል የተኩስ አቁሙን ባለመቀበሉ የመከላከያ ሠራዊቱ ከሌሎች የፀጥታ ሃይሎች ጋር በመተባበር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲደመስሰው አቅጣጫ መሰጠቱን የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል በላይ ስዩም አስታውቀዋል ::…

በሁመራ ግንባር ሠራዊቱ እንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ አንድ አንደበት ተናጋሪ ሆኖ ጠላትን እየተፋለመ ነው – የአማራ ልዩ ኃይል አዛዦች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ሕልውና ለመታደግ ከአራቱም አቅጣጫ የመጡት የአማራ ሕዝባዊ ሠራዊት እና የመከላከያ ሠራዊቱ እንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ አንድ አንደበት ተናጋሪ ሆነው ጠላትን እየተፋለሙ መሆናቸውን የአማራ ልዩ ኀይል አዛዦች ገለጹ። የልዩ…

እርዳታ ድርጅቶች የሰብዓዊ ድጋፎችን በፍትሃዊነት ሊያደርሱ ይገባል – በደሴ ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች ከውግንና በመውጣት የሰብዓዊ ድጋፎችን በፍትሃዊነት ማድረስ እንዳለባቸው በአሸባሪው ህወሃት ምክንያት ተፈናቅለው በደሴ ከተማ የሚገኙ ዜጎች ጠየቁ። የአሸባሪው ቡድን በተለያዩ አካባቢዎች ሰርጎ በመግባት…