Fana: At a Speed of Life!

ህወሓት ከባድ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እየደረሰበት ነው

ህወሓት ከባድ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እየደረሰበት ነው አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የሽብር ቡድን በደቡብ ጎንደር ዞን ጋይንትና አካባቢው፤ በሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ፣ መርሳና አካባቢው፤ እንዲሁም በዋግህምራ ዞን ሰቆጣና አካባቢው እየተሰወደበት ባለው…

የትግራይ ተወላጆች እና የፓለቲካ ፓርቲዎች ለመከላከያ ሰራዊቱ በአዲስ አበባ ደም ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ የፓለቲካ ፓርቲዎች፣ ተወላጆች እና የትግራይ ማህበረሰብ ለመከላከያ ሰራዊቱ በአዲስ አበባ የደም ልገሳ አካሂደዋል፡፡ በተለያዪ ግንባሮች እየተዋደቀ ለሚገኘው የመከላከያ ሰራዊቱ አስፈላጊውን ድ ጋፍ እያደረጉ መሆኑንም ነው…

ለመከለከያ ሠራዊት ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት መድኃኒት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ነዋሪዎች ከ1 ሚለየን ብር በላይ ግምት ያላቸው መድሀኒቶችን ለመከላከያ ድጋፍ አደረጉ። ክፍለ ከተማው ከዚህ በፊት በመጀመሪያው ዙር ከ80 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉ የተገለፀ ሲሆን÷ አሁንም…

የህወሃት እና የሽኔ ስምምነት ድብቅ የሽብር ተግባራቸውን በይፋ ያጋለጠ ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሃት እና ሽኔ ያደረጉት የጋራ ስምምነት የቡድኖቹን ድብቅ የሽብር ተግባር ያጋለጠ አጋጣሚ ነው አሉ የመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን፡፡ የሽብር ቡድኖቹ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ አብረው መስራታቸው አሳፋሪና የሚኮነን ተግባር መሆኑን ነው…

ህዝባዊ አደረጃጀቶች ከፀጥታ መዋቅሩ ጋር የከተማቸውን ሰላምና ደህንነት እየጠበቁ ነው – የደሴ ከተማ ከንቲባ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝባዊ አደረጃጀቶች ከፀጥታ መዋቅሩ ጋር የከተማቸውን ሰላምና ደህንነት እየጠበቁ መሆኑን የደሴ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አበበ ገብረመስቀል ተናገሩ። በከተማዋ ከዚህ ቀደም መሰረታዊ ስልጠና ወስደው ወደስራ ከገቡ ወጣቶች…

የደሴ ህዝባዊ መጅሊስ በአሸባሪው ህወሃት ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደሴ ከተማ አስተዳደር ህዝባዊ መጅሊስ በአሸባሪው ህወሃት ተፈናቅለው በደሴ ከተማ ለተጠለሉ ተፈናቃዮች ከ700 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የምግብ እህልና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የመጅሊሱ ፕሬዝዳንት ሸህ እንድሪስ በሽር ድጋፍ ሲያደርጉ…

10ኛው ዙር «ጉሚ በለል» ውይይት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በማስጠበቅ ላይ አተኩሮ እየተካሄደ ነው

10ኛው ዙር «ጉሚ በለል» ውይይት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በማስጠበቅ ላይ አተኩሮ እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በማስጠበቅ ሂደት የኦሮሞ ሚና " በሚል 10ኛው ዙር «ጉሚ በለል» የውይይት መድረክ በኦሮሚያ ክልል…

በህወሀት ቡድን የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመደገፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብርተኛው የህወሀት ቡድን የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመደገፍ የሚያስችል የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በሰመራ ከተማ እየተካሄደ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የመዝናኛ ፕሮግራም በማዘጋጀት ህዝቡ እንዳቅሙ በ1000 በ500 እና በ100 ብር የሚሸጡ…

የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊትንና የሶማሊ ክልል ልዩ ሀይል የሚደግፍ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ዛሬ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ። በሰልፉ ላይ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ እና ምክትል ርዕሠ መስተዳድር አቶ ኢብራሂም…

የጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና ኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከ450 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የወጣበትን በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ የጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና ኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካን በዛሬው ዕለት መርቀዋል። የሕክምና ኦክስጂን ማምረቻ…