የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል የብሄረሰቦች ምክር ቤት ጉባኤ እየተካሔደ ነው Tibebu Kebede Aug 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ብሔረሰቦች ምክር ቤት 3ተኛ ዙር 8ተኛ የስራ ዘመን 13ተኛ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ፡፡ ጉባኤው በቆይታው 2013 በጀት የአፈፃፀም ሪፖርት ላይ ይወያያል ተብሏል፡፡ በተጨማሪም 12ተኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወለጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው Tibebu Kebede Aug 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወለጋ ዩኒቨርስቲ 5 ሺህ 903 ተማሪዎችን እያስመረቀ ይገኛል። በነቀምቴ ካምፓስ የምረቃ ስነስርዓት ላይ የገንዘብ ሚንስትር ዴኤታው ዶ/ር እዮብ ተካልኝ፣የዮኒቨርስቲው ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች፣የሀገር ሽማግሌዎች እና የተማሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ፋውንዴሽን የሰራዊት አባላት እና ሲቪል ሰራተኞች ደም ለገሱ Tibebu Kebede Aug 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ፋውንዴሽን "ደማችን ለሰራዊታችን" በሚል መሪ ቃል የክፍሉ የሰራዊት አባላት እና ሲቪል ሰራተኞች ደም ለገሱ። የደም ልገሳው ዓላማ አሸባሪው ህውሃት በመከላከያ ባደረሰው ክህደት ሰራዊቱ ሃገርን ለማዳን በሚያደርገው ተጋድሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለመስጠት ለሚንቀሳቀሱ ለኪነ ጥበብ ባለሞያዎች ሽኝት ተደረገ Tibebu Kebede Aug 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትሯ ዶ/ር ሂሩት ካሳው ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለመስጠት ለሚንቀሳቀሱት ለኪነ ጥበብ ባለሞያዎች ሽኝት አድርገውላቸዋል። ሚኒስትሯ የኪነጥበብ ዘርፍ የኢትዮጵያ አንድነት ከማስጠበቅ አንፃር ከጥንት ጀምሮ…
የዜና ቪዲዮዎች በተጠንቀቅ የቆሙት የሀይቅ ከተማ ነዋሪዎች Amare Asrat Aug 13, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ts-wPNmcJJQ
የዜና ቪዲዮዎች ራዕይ የተጋሩ ኢትዮጵያውያን ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ምስረታ Amare Asrat Aug 13, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=z_pBm5OtepE
የሀገር ውስጥ ዜና በሱዳን ለመከላከያ ሠራዊት 5 ሺህ 725 ዶላር ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለአገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ማሰባሰቢያና ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የቦንድ ሽያጭ መርሃግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሃግብሩ ለመከላከያ ሰራዊት 5 ሺህ 725 የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ተደርጓል፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች ዘማች የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ሽኝት Amare Asrat Aug 13, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=uehJkNzRIuY
የዜና ቪዲዮዎች ከጓዳ ወደ አደባባይ ህወሓት እና ሸኔ Amare Asrat Aug 13, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=xTVn3aSrZAg
የሀገር ውስጥ ዜና የጠላት ጦር በወልድያ መግቢያ ጥቁር ውሃ አካባቢ ተደመሰሰ- የመከላከያ ሰራዊት Feven Bishaw Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከሃዲው በቀድሞው የ31ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ ብርጋዴር ጄነራል ከበደ ፍቃዱ የሚመራው የጠላት ጦር በወልድያ መግቢያ ጥቁር ውሃ አካባቢ መደምሰሱን የመከላከያ ሰራዊት አስታወቀ፡፡ በዚህ ውጊያ ከ70 በላይ የጠላት ሃይል ሊደመሰስ ችሏል ፡፡ ክፍለ ጦሩ…