የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል በፀጥታ ስጋት የተጠረጠሩ 93 ግለሰዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Feven Bishaw Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ባለፉት ሶስት ቀናት በተካሄደ እንቅስቃሴ በፀጥታ ስጋት የተጠረጠሩ 93 ግለሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ቶማስ ቱት ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ ክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሃትን ለማጥፋት ወታደራዊ ማሰልጠኛ ለገቡ ዘማቾች የኪነ ጥበባዊ ስራዎች ይቀርባሉ Feven Bishaw Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሃትን ለማጥፋት ወታደራዊ ማሰልጠኛ ለገቡ ዘማቾች፣ ለአገር ፍቅር መዝመት ክብርና መታደል መሆኑን የሚያሳዩ የኪነ ጥበባዊ ስራዎች ይቀርባሉ። የብሄራዊ የኪነ ጥበብ አስተባባሪ ኮሚቴ አባልና የኪነ ጥበብ ባለሙያው…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ እናቶች በህወሃት የሽብር ቡድን ልጆቻቸው ወደ ጦርነት እንዳይገቡ በማድረግ የድርሻቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ Feven Bishaw Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ እናቶች በህወሃት የሽብር ቡድን ልጆቻቸው ወደ ጦርነት እንዳይገቡ በማድረግ የድርሻቸውን እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ። የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ስም የተሰየመው የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተመረቀ Feven Bishaw Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ስም የተሰየመው የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተመረቀ፡፡ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሃሰን የሱፍ ÷ የትምህርት ቤቱ ዓላማ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ በህይወት ዘመኑ የሰራውን የጥበብ ስራ ለትውልድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕክምና ባለሙያዎች ለሕልውና ዘመቻው ድጋፍ ለመስጠት አማራ ክልል ገቡ ዮሐንስ ደርበው Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና ባለሙያዎች ቡድን በሕልውና ዘመቻው የሕክምና ድጋፍ ለመስጠት አማራ ክልል መግባታቸው ተገለፀ፡፡ ሀገራዊ ጥሪውን የተቀበሉ 11 የጤና ባለሙያዎች በሙያቸው ድጋፍ ለማድረግና የሰው ሕይወት ለመታደግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሃት አሸባሪ ቡድን ህፃናትን ወደ ጦርነት እየማገደ ትውልድ እንዳይኖር ወንጀል እየፈፀመ ነው Alemayehu Geremew Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት አሸባሪ ቡድን ህፃናትን ወደ ጦር ሜዳ እየማገደ የነገ አገር ተረካቢ ትውልድ እንዳይኖር ወንጀል እየፈፀመ መሆኑን ጠበቃና የህግ ባለሙያ ዳዊት መንግስቱ ተናግሩ። በአውሮፓዊያኑ አቆጣጠር በ2000 የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላለ ጉባኤ በፀደቀው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አልጄሪያ ከሠደድ እሳት አደጋዎች ጋር በተያያዘ 22 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አዋለች Alemayehu Geremew Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አልጄሪያ በደኖቿ ላይ ከተከሰቱት የሰደድ እሳት አደጋዎች ጋር በተያያዘ የጠረጠረቻቸውን 22 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ማዋሏ ተገለፀ፡፡ ሀገሪቱ በቁጥጥር ስር ያዋለቻቸው ግለሰቦች ተቀጣጣይ ቁሶችን ተጠቅመው አደጋውን አድርሰዋል ብላ የጠረጠረቻቸውን መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬደዋ ዩኒቨርስቲ መምህራንና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የአንድ ወር ደሞዛቸውን አበረከቱ Meseret Demissu Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የድሬደዋ ዩኒቨርስቲ መምህራንና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የአንድ ወር ደሞዛቸውን አበረከቱ። የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ሽብርተኛውን ቡድን ለመደምሰስ በሚያደርጉት ጥረት ከጎናቸው ነን ያሉት ሠራተኞቹ፥ ከገንዘብ ድጋፉ ባለፈም ደማቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ Meseret Demissu Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም መለገሳቸው ተገለፀ፡፡ የሚኒስቴሩ አመራርና ሠራተኞች ከአንድ ወር የደመወዝ ድጋፍ በተጨማሪ፥ "ደማችን ለመከላከያ ሠራዊታችን" በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ መርሃ ግብር እያካሄዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዝናብ ስርጭቱ ተጠናክሮ ይቀጥላል Feven Bishaw Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ በሚኖረውም የክረምት ወቅት የዝናብ ስርጭት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው በክረምቱ አጋማሽ ወቅት የነበረውን የዝናብ ሁኔታና በቀሪው የክረምት ወቅት የሚኖረውን የአየር ሁኔታ አስመልክቶ…