የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን፣የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን እና የፌደራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በጋራ ችግኝ ተከሉ
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን፣ የኢፌድሪ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን እና የፌደራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት በጋራ በሆለታ ከተማ ችግኝ ተክለዋል፡፡
በመርሃ ግብሩ ከ300 በላይ የሚሆኑ የሶስቱ ተቋማት ሰራተኞች የተሳተፉ ሲሆን ÷ በዚህም…