በበጀት ዓመቱ ለጎረቤት ሀገራት ከተሸጠ የኤሌክትሪክ ኃይል ከ90 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው የ2013 በጀት ዓመት ለጎረቤት ሀገራት ከተሸጠ የኤሌክትሪክ ኃይል ከ90 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡
በበጀት ዓመቱ ለሱዳን እና ጅቡቲ 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ኪሎ ዋት…