Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያዊ የእርቀ ሰላም መንገዶችን ሁሉ አልቀበልም ላለው የህወሓት ቡድን ተጨማሪ ትዕግስት አያስፈልግም- የኢትዮጵያ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያዊ የእርቀ ሰላም መንገዶችን ሁሉ አልቀበልም ላለው የህወሓት ቡድን ተጨማሪ ትዕግስት አያስፈልግም ሲል የኢትዮጵያ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን ገለጸ፡፡ ቡድኑ በሃገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል፡፡…

በውጭ ሀይሎች ደካማና ተላላኪ መንግስት እንዲመሰረት ያለው ምኞት በፍጹም ሊሳካ አይችልም – አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የውጭ ሀይሎች ደካማና ተላላኪ መንግስት እንዲመሰረት ለማድረግ እያደረጉት ያለው ከንቱ ምኞት በፍጹም ሊሳካ አይችልም ሲሉ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ገለፁ፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት በደቡብ ክልል…

በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር በእጥፍ ጨመረ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሳምንታዊ አማካይ የሞት መጠን በእጥፍ ጭማሪ ማሳየቱ ተገለፀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በሰጡት መግለጫ÷ ወደ ህክምና ተቋማት የሚገቡ የህሙማን ቁጥርም የ 2 ነጥብ 5 በመቶ ጭማሪ…

የደም ማነስ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደም ማነስ ምልክቶች እንደደም ማነስ አይነቶች ይለያያል፡፡ መነሻው፣ የበሽታው ከባድነት እና ማንኛውም የጤና ችግር(ክንታሮት፣ ቁስለት፣ የወር አበባ ችግር ወይም ካንሰር የመሳሰሉት) አስተዋጽዎ ያደርጋሉ። የደም ማነስ በሽታው ቀለል ያለ ከሆነ…

የግሪክና የሞሮኮ አምባሳደሮች ከኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የግሪክ አምባሳደር አና ፋሩ እና በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ኑዝሃ ዓለዊ መሃመዲ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደሮቹ ስለ ኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች እና እድሎች…

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ለህልውና ዘመቻ የ30 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለህልውና ዘመቻው መሳካት በየደረጃው ካሉ ፍርድ ቤቶች አመራሮችና ሰራተኞች ደሞዝ ከ30 ሚሊየን ብር በላይ በማሰባሰብ ድጋፍ አደረገ፡፡ የተቋሙ አመራርና ሰራተኞች ከገንዘብ ድጋፍ ባሻገር ግንባር ድረስ በመዝመት በልዩ…

በመዲናዋ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ይገኛሉ። በውይይቱ ላይ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆችና የፓርቲው አመራሮች እየተሳተፉ ነው። የመድረኩ ተሳታፊዎች በአሸባሪው ህወሓት…

ሀገራችንን ለማዳን እንዘምታለን -የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ሠራተኞች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ሠራተኞች ሀገራችንን ለማዳን እንዘምታለን ሲሉ ቃል ገብተዋል። ሠራተኞቹ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለመደገፍ እና ሀገር ላይ የተቃጣውን ጦርነት ለመመከት ውሳኔ ላይ ደርሰዋል። በሀገር ላይ የተቃጣውን…

ከሀገር ውስጥ ታክስ ከዕቅድ በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከሀገር ውስጥ ታክስ ከዕቅድ በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢወች ሚኒስቴር አስታወቀ። የገቢዎች ሚኒስቴር አመራሮች በ2013 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ዛሬ በቢሾፍቱ ከተማ ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከሀገር ውስጥ ገቢ…

በኒውዮርክ እና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የህዳሴ ግድብ የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒውዮርክ እና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የህዳሴ ግድብ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለፀ፡፡ የገንዘብ ድጋፉ የተደረገው በትራይስቴት፣ በኒውዮርክ፣ በኒውጀርሲ፣ ኬነቲኬት እንዲሁም በሌሎች ስቴቶች ከሚኖሩ…