የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ታቦርና በበቆጂ ከተሞች አዲስ የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ሊገነባ ነው Feven Bishaw Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል በደብረ ታቦርና በኦሮሚያ ክልል በበቆጂ ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል የማከፋፈያ ጣቢያዎች ግንባታ እንደሚያከናውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለፀ። በ20 ነጥብ 9 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ወጪም የኃይል የማከፋፈያ ጣቢያዎቹ ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የችግኝ ተከላ አካሄዱ Meseret Demissu Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአርባ ምንጭ ከተማ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ አካሄዱ:: በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተካሔደ ያለውን ኢትዮጵያን እናልብሳት የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመዲናዋ የተውጣጡ 45 የህክምና ባለሙያዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የህክምና አገልግሎት እየሰጡ ነው Meseret Demissu Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ ሆስፒታሎች የተውጣጡ 45 የህክምና ባለሙያዎች በኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል ተገኝተው ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የህክምና አገልግሎት እየሰጡ ነው፡፡ ከ11 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ የህክምና ቁሶችን አሟልቶ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓትን ለማጥፋት የሚደረገው ትግል በአሸባሪው ሸኔ ላይም ተግባራዊ ሊደረግ ይገባል – አቶ ታዬ ደንደአ Meseret Demissu Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓትን ለማጥፋት የሚደረገው ትግል በአሸባሪው ሸኔ ላይም በተመሳሳይ መልኩ ሊተገበር ይገባዋል ሲሉ የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ታዬ ደንደአ ገልጸዋል፡፡ አቶ ታዬ ደንደአ አሸባሪው ህወሓትም ሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ቡድን የትግራይ ሴቶች እና ህፃናትን ያለምንም ወታደራዊ ስልጠና ለጦርነት እየማገደ ነው – ምርኮኞች Meseret Awoke Aug 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሃት ቡድን የትግራይ ሴቶች እና ህፃናትን ያለምንም ወታደራዊ ስልጠና ለጦርነት እየማገደ መሆኑን በአፋር በኩል በመከላከያ ሰራዊታችን የተማረኩ የቡድኑ ታጣቂዎች ተናገሩ። የሽብር ቡድኑ እድሜአቸው ለውትድርና አገልግሎት ብቁ ያልሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በታላቁ የህዳሴ ግድብ ቀጠና የተሰማራው ጀግናው የመከላከያ ሰራዊት የጁንታው ቅጥረኞችን እያሰሰ እየደመሰሰ ነው Meseret Awoke Aug 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቀጠናው የተሰማራው የሃገር መከላከያ ሰራዊት የህወሀት ጁንታ ቅጥረኞችን በማሰስና በመደምሰስ ስኬታማ ግዳጆችን እየፈፀመ እንደሚገኝ የ22ኛ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥና የመተከል የተቀናጀ ግብረ ሀይል ኮማንድ ፖስት የኦፕሬሽናል ዘርፍ አስተባባሪ ኮሎኔል ሰይፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግሉ ዘርፍ በኢንፎርሜሺን ቴክኖሎጂ መስክ የሚሰማራበት ምቹ ሁኔታ ተዘርግቷል Meseret Awoke Aug 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግሉ ዘርፍ በኢንፎርሜሺን ቴክኖሎጂ መስክ የሚሰማራበትን ምቹ ሁኔታ መዘርጋቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ የ2013 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀምና የ2014 ዕቅድ ዋና ዋና ትኩረቱ ላይ ከሠራተኞቹ ጋር ተወያይቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን እንጀራ እየበሉ ኢትዮጵያን መልሶ መውጋት ተገቢ አይደለም-ፕሮፌሰር ታከለ ታደሰ Meseret Demissu Aug 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያን እንጀራ እየበሉ ኢትዮጵያን መልሶ መውጋት ተገቢ አይደለም ሲሉ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ታከለ ታደሰ ተናገሩ። ሀገር ምጥ ላይ እያለች የተደላደለ ኑሮ መኖር ጤነኝነት አይመስልም ያሉት የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲቪክ ማህበራት አሸባሪውን ትህነግ ለመመከት ዝግጁ ነን አሉ Meseret Demissu Aug 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃትን አሸባሪ ቡድን ለመመከት በሚደረገው ጥረት የበኩላችንን ሃላፊነት ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን የተለያዩ የሲቪክ ማህበራት ገለፁ። ማህበራቱ አሸባሪው የህወሃት የሽብር ቡድን በአፋር ክልል በሕጸናት፣ ሴቶችና አረጋውያን ላይ የፈፀመው ግድያ በፅኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አሸባሪው ህወሃት በአፋር ክልል በሰላማዊ ዜጎች ላይ በፈጸመው ጥቃት የተሰማቸውን ሃዘን ገለፁ Meseret Demissu Aug 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አሸባሪው ህወሃት በአፋር ክልል በ240 ሰላማዊ ዜጎች ላይ በፈፀው ጥቃት ህይወታቸውን ላጡ ኢትዮጵያውያን የተሰማቸውን ሃዘን ገለፁ፡፡ ከንቲባዋ በሃዘን መግለጫቸው…