Fana: At a Speed of Life!

የአዋሽና ዋቢ ሸበሌ ተፋሰስ የዩኒቨርሲቲዎች ፎረም መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሽና ዋቢ ሸበሌ ተፋሰስ የዩኒቨርሲቲዎች ፎረምና በታላቁ የህዳሴ ግድብ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ግንዛቤ ማስጨበጫ ሀገራዊ አውደ ጥናት በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ መካሄድ ጀምሯል ። በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የሚካሄደው አውደጥናት ለሁለት…

የመንግስትን ጥሪ ተቀብለን ዳግም እንዘምታለን- የቀድሞ ሠራዊት አባላት

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስትን ጥሪ በመቀበል አሸባሪውን የህወሓት ርዝራዥ ቡድን ለመደምሰስ በሚደረገው ትግል ለመሳተፍ ዳግም እንዘምታለን ሲሉ የቀድሞ ጦር ሠራዊት አባላት አስታወቁ። ሀገራዊ ጥሪውን ተከትሎ አስተያየታቸውን የሰጡት አስር አለቃ ንጉሴ…

የዓለም ጤና ድርጅት ሦሥት በሙከራ ላይ የሚገኙ የኮቪድ 19 መድኃኒቶችን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት÷ በኮቪድ 19 ቫይረስ ምክንያት ሕይወታቸውን ሊያጡ የሚችሉ ሰዎች ቁጥር ይቀንሳል ያላቸውን ሦሥት በሙከራ ላይ ያሉ መድኃኒቶች ይፋ አደረገ፡፡ በሙከራ ላይ ያሉት መድኃኒቶችም አርቴሱኔት፣ ኢሜቲኒብ እና ኢንፊሊክሲማብ እንደሆኑ ነው…

አሸባሪው የህወሓት ባንዳ በአፋርም ሆነ በሌሎች የሃገሪቱ ህዝቦች ላይ የሚያደርሰው ጉዳት የሚቆመው በጋራ ክንድ ሲደመሰስ ብቻ ነው-የአዲስ አበባ ከተማ…

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለአፋር ህዝብ አጋርነት መግለጫ አውጥቷል፡፡ መስተዳድሩ የሰጠው ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ኢትዮጵያን ለማፍረስ ቆርጦ የተነሳው አሸባሪው የህወሃት ባንዳ ቡድን በእብሪት በከፈተብን…

ወልድያን ለመቆጣጠር የመጣው አሸባሪው ሀይል በመደምሰስ ላይ ይገኛል- የመከላከያ ሰራዊት

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ዕዝ የ21ኛ ጉና ክፍለጦር ወልድያን ለመቆጣጠር የመጣው አሸባሪው የጁንታ ሀይል በጉባላፍቶ ወረዳና አካባቢው በመደምሰስ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡ የ21ኛ ጉና ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ እንደገለፁት÷ አሸባሪው ሃይልና ርዝራዦቹ ትላንት የመከላከያ…

መኢአድ ኢትዮጵያ የገጠማትን የህልውና አደጋ ለመመከት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የገጠማትን የህልውና አደጋ ለመመከት ዝግጁ መሆኑን የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አስታወቀ። መኢአድ አሸባሪው የህወሓት ቡድን እያደረሰ ያለውን አገር የማተራመስና የሽብር ተግባር አስመልክቶ ለኢዜአ በላከው መግለጫ፥ አሸባሪው…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከእንግሊዝ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር  ከሆኑት ዶክተር አላስታየር ማክፊልን  ጋር ተወያዩ ። በውይይታቸውም በትግራይ፣ አማራ እና አፋር ክልሎች የሰብዓዊ ድጋፍ በተፋጠነ መልኩ ማስተባበር ፣ ተደራሽነትን ማሳደግን…

የጎርፍ ተጋላጭነትን ለመቀነስ 600 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ የመሰረተ ልማት ግንባታ  ተከናውኗል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተፋሰሶች ልማት ባለስልጣን በተለያዩ የአገሪቷ አካባቢዎች 600 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ የጎርፍ ተጋላጭነትን መቀነስ የሚያስችል የመሰረተ ልማት ግንባታ ማከናወኑን ገልጿል። የባለስልጣኑ የቅድመ ጎርፍ መከላከል ዐቢይ ኮሚቴ የተከናወኑ ተግባራትና…

አሸባሪው ህወሓት ሰርጎ በመግባት ጥቃት እንዳይፈጽም እየተሰራ ነው – የሃይቅ ከተማ ከንቲባ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው የህውሀት ቡድን ሰርጎ በመግባት የሽብር ጥቃት እንዳይፈጽም ለማድረግ የጸጥታ ሀይሉ ከህብረተሰቡ ጋር የተቀናጀ ስራ እየተሰራ መሆኑን በደቡብ ወሎ ዞን የሀይቅ ከተማ ከንቲባ አቶ ከበደ ካሳ ተናገሩ። የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከበደ ካሳ…

አሸባሪው ህወሓትን ከመቃብር ለማንሳት የሚደረገውን ዓለም አቀፍ እንቅስቃሴ መመከት እንደሚገባ ባልደራስ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ኢትዮጵያን አሁን ላለችበት ሁኔታ የዳረጋትን ሥርዓት ከመቃብር ለማንሳት የሚያደርገውን እንቅስቃሴ በተባበረ ክንድ መመከት እንደሚገባ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ገለጸ፡፡ የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ዶክተር በቃሉ አጥናፉ…