Fana: At a Speed of Life!

የፕላንና ልማት ኮሚሽን እና የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን በዲጂታል ክትትልና ሪፖርት አቀራረብ ሥርዓት ዙሪያ የልምድ ልውውጥ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕላንና ልማት ኮሚሽን ከአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ጋር በዲጂታል የክትትልና ሪፖርት አቀራርብ ሥርዓት ዙሪያ የልምድ ልውውጥ አድርገዋል። የልምድ ልውውጡ ጠቃሚ አሰራር ዘዴዎችን ከአንዱ ወደሌላው ለማስተላፍ እንዲሁም የሚኖሩ ጉድለቶችን እና…

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ከ3 ሺህ 176 በላይ ተማሪዎቹን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ከ3 ሺህ 176 በላይ ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል። በተጨማሪም የዩኒቨርስቲው የትምህርት ሴኔት ለ5 ምሁራን የረዳት ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱ ነው የተገለጸው፡፡…

የሰሜን ጎንደር ዞን የአማራ ፋኖ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ህልውና ዘመቻው ተቀላቅሏል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ጎንደር ዞን የአማራ ፋኖ ለህልውና ዘመቻ ሲያደርግ የነበረውን ዝግጅት አጠናቆ ለዘመቻው ስምሪት መውሰዱን የሰሜን ጎንደር ዞን ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። በሰሜን ጎንደር ዞን ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት የሰው ሀብት አደረጃጀት እና…

በ2ኛው የታላቁ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ዙሪያ በድሬዳዋ ከተማ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለተኛው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌትን በማስመልከት በድሬዳዋ ከተማ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ የፓናል ውይይቱ "የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አካባቢያዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ጂኦፖለቲካዊ ተፅዕኖዎች"…

የጅማ ዩኒቨርሲቲ 3 ሺህ 868 ተማሪዎችን እያሰመረቀ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 3ሺህ 868 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። ዩኒቨርስቲው በመደበኛ፣ በተከታታይ፣ በርቀትና በክረምት መርሐግብሮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎችን እያስመረቀ ያለው። ተመራቂ…

56 ኩንታል ሃሺሽ በሁመራ ከተማ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁመራ ከተማ ባለፉት ሁለት ቀናት 56 ኩንታል ሃሺሽ ሲዘዋወር በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ የሃሺሹን መነሻ ለማወቅ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ እያጣራ መሆኑንም ፖሊስ አስታውቋል፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን ከሰሞኑ በአማራ…

አሸባሪው ህወሃት የጥቃት ድርጊት እንዲፈጽምና የዜጎችን ህይወት እንዲያመሰቃቅል መንግስት አይፈቅድለትም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “አሸባሪው ህወሃት ከትግራይ ክልል አልፎ በአጎራባች ክልሎች ላይ ተጨማሪ የጥቃት ድርጊት እንዲፈጽምና የዜጎችን ህይወት እንዲያመሰቃቅል መንግስት አይፈቅድለትም” ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ…