Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ ፊልሰን አብዱላሂ ከተመድ የህዝብ ፈንድ የሰብዓዊ ድጋፍ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስትር ወይዘሮ ፊልሰን አብዱላሂ ከተባበሩት መንግስታት የህዝብ ፈንድ የሰብዓዊ ድጋፍ ዳይሬክተር ሾኮ አራካኪና ከተቋሙ የኢትዮጵያ ተወካይ ዴኒያ ጋይሌ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ከተባበሩት…

በነሐሴ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በነሐሴ ወር ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጪ ያለው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በነሐሴ ወር ከአውሮፕላን ነዳጅ ምርት ውጭ ያሉ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት…

የቀድሞው ፕሬዝዳንት ሰፊ ዕውቀትና ልምድ ለመማር ይጠቅማል – ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የህይወት ታሪክና ስራዎች ላይ ያተኮረ መፅሐፍ ተመረቀ። በደራሲ ዓለምነህ ረጋሳ የተዘጋጀው መፅሐፍ "ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ዊርቱ እና የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ ከ1949 ዓ.ም እስከ ...…

“ በምንም የማይተካ ህይወቱን ለሰጠ ጀግናው ሠራዊታችን የሚተካ ደም በመስጠታችን ደስተኞች ነን” – የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት አባላት ደም ለግሰዋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች "አገር ስትኖር ነው እኛ የምንኖረው፤ የአገር አንድነትን ለማስጠበቅ እየተዋደቀ ላለው የመከላከያ ሰራዊት ደም…

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል የሰላምና የሕዝብ ደኅንነት ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሰማ ጥሩነህ ከነገ ጀምሮ የሚካሄደውን ዘመቻ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ኃላፊው በመግለጫቸው እንዳሉት አሸባሪው ትህነግ በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትህነግን ርዝራዦች የጥፋት ተልዕኮ ለማክሸፍ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትህነግን የሽብር ቡድን የጥፋት ተልዕኮ ለማክሸፍ የጸጥታ ሃይሉንና ህብረተሰቡን ባሳተፈ መልኩ እየሠራ እንደሚገኝ የክልሉ በብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤት ሃላፊው…

የጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በነገው እለት ያስመርቃል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ከ 3 ሺህ በላይ ተማሪዎች በነገው እለት ያስመርቃል፡፡ ዩኒቨርስቲው በመደበኛ፣ በተከታታይ፣ በርቀትና በክረምት መርሃግብሮች ያሰለጠናቸውን 3 ሺህ 388 ተማሪዎች ነው የሚያስመርቀው።…

የአካል ጉዳተኞችን መብትና ጥቅም ለማስከበር በእውቀት የተደገፈ የአካታችነት ስራ መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካል ጉዳተኞችን አሳማኝና ብቁ የሆነ የፖሊሲ፣ የልማት ዕቅድና ስትራቴጅ፣ የህግ ማዕቀፎችና አሰራሮች አካታችነት ላይ ያተኮረ የህግ ባለሙያዎች መድረክ ዛሬ በአዳማ ከተማ ተጀምሯል። የፌዴራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ ምክትል ጠቅላይ አቃቢ ህግ ፍቃዱ…

በቶኪዮ ኦሊምፒክ 1500 ሜትር ሴቶች ውድድር የተሳተፈችው አትሌት ፍሬወይኒ ሃይሉ 4ኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቀቀች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ 1500 ሜትር ሴቶች ውድድር የተሳተፈችው አትሌት ፍሬወይኒ ሃይሉ 4ኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቃለች፡፡ በውድድሩ ኬንያዊቷ ፌዝ ኪፕዬጎን የኦሎምፒኩን ሪከርድ በመስበር ስታሸንፍ እንግሊዛዊቷ አትሌት ሙዪር ሁለተኛ ወጥታለች፡፡…

በ2014 አዲሱ ስርአተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር በመጪው የትምህርት ዘመን በተመረጡ ትምህርት ቤቶች የአዲሱን ስርአተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ እንደሚጀመር አስታወቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በአሁኑ ሰዓት በስርዓተ- ትምህርት ዝግጅት ክልሎች ያሉበትን ሁኔታ እየገምገመ ይገኛል።…