የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ለመከላከያ ሰራዊት አጋርነታቸውን የሚያሳዩበት መድረክ በብሄራዊ ቴአትር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ከመከላከያ ሰራዊት ጎን መቆማቸውን ለመግለፅ የተዘጋጀ መርሃ ግብር በብሄራዊ ቴአትር እየተካሄደ ነው።
በመርሃ ግበሩ የተለያዩ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ተግኝተዋል፡፡…