የሀገር ውስጥ ዜና በቡራዩ ከተማ ህገወጥ የጦር መሳሪያ ተያዘ Meseret Demissu Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡራዩ ከተማ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ መያዙን የቡራዩ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ የጦር መሳሪያ ከህብረተሰቡ በደረሳቸው ጥቆማ መያዛቸውን የቡራዩ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ረዳት ኮሚሽነር ተሬሳ ካሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ሱዳን የተኩስ አቁም ውሳኔውን እንደምትደግፍ አስታወቀች Meseret Demissu Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከሀገሪቱ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ምክትል ሚኒስትር ዴንግ ዳው ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። አምባሳደር ነቢል መንግሥት የተናጥል ተኩስ አቁም ውሳኔ ማሳለፉን በተመለከተ ለምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በክልሉ ከሚገኙ የግብረሰናይ ድርጅቶች ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕስ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በክልሉ ከሚገኙ የግብረሰናይ ድርጅቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው የመንግስትና የግብረሰናይ ድርጅቶች ግንኙነት መጠናከር፣ የአፋጣኝ ምላሽ መስጠት እቅድና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በምጣኔ ሃብት ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ስጦታ ተበረከተላቸው Tibebu Kebede Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር በጋራ ባዘጋጁት ሥነ ስርዓት ላይ ለአቶ ቡልቻ ደመቅሳ ለገጣፎ በሚገኘው በመኖሪያ ቤታቸው ተገኝተው ስጦታ አበርክተውላቸዋል፡፡ ለ91 ዓመቱ አዛውንት ስጦታው የተበረከተላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ወቅታዊው ሁኔታ ለሀሰተኛ መረጃ ስርጭት መበራከት ምክንያት እንዳይሆን ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል ተባለ Meseret Demissu Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ለሀሰተኛ መረጃ ስርጭት መበራከት ምክንያት እንዳይሆን ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ ምሁራን ተናግረዋል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው ምሁራን÷ ሀሰተኛ መረጃዎች በአብዛኛው የራሳቸው ዓላማ ባላቸው አካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኬንያ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ያወጀውን የተናጥል የተኩስ አቁም እንደምትደግፍ ገለፀች Feven Bishaw Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ ምክትል ሚሲዮን መሪ አምባሳደር ሲራጅ ራሺድ በኬንያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካና የአፍሪካ ሕብረት ጉዳዮች ዳይሬክተር አምባሳደር ጆርጅ ኦሪና ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ አምባሳደር ሲራጅ በትግራይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከቴክኖቶጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት ጋር ለመስራት ተስማማ Feven Bishaw Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲቲዩት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሳንዶካን ደበበ እና የኢንስቲቲዩቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጎረቤት ሀገራት ከኢትዮጵያ ለሚቀርቡላቸው ችግኞች ለተከላ የሚመች የጊዜ ሰሌዳ አስቀምጠዋል Meseret Demissu Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ለሚቀርቡላቸው ችግኞች ጎረቤት ሀገራት ለተከላ የሚመች የጊዜ ሰሌዳ ማስቀመጣቸውን የአካባቢ ደንና አየር ንብረት ኮሚሽን ገለጸ። ሩዋንዳና ኡጋንዳም ኢትዮጵያ የችግኝ ድጋፍ እንድታደርግላቸው ጠይቀዋል። ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ በምርጫ ድምፅ የመስጠት ሂደት ጋር ተያይዞ አቤቱታ ካቀረቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያየ Meseret Demissu Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ6ኛው አጠቃላይ ምርጫ ድምፅ የመስጠት ሂደት ጋር ተያይዞ አቤቱታ ካቀረቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ምክክር አደረገ። የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳና የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት ውብሸት አየለ በተገኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሄራዊ የስራ ገበያ መረጃ ስርዓት ይፋ ሆነ Feven Bishaw Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር "ብሄራዊ የስራ ገበያ መረጃ ስርዓት" በኢትዮጵያ ይፋ አደረገ፡፡ ስርዓቱ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የስራ ፍላጎትና ቅጥር የሚሰንድ፣ ስራ ፈላጊና ቀጣሪን በቀላሉ የሚያገናኝና አጠቃላይ የስራ…