የሀገር ውስጥ ዜና የሞጆ-መቂ-ባቱ የፍጥነት መንገድ የምስራቅ አፍሪካን የንግድ ትስስር እንደሚያቀላጥፍ ተገለፀ ዮሐንስ ደርበው Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞጆ-መቂ-ባቱ የፍጥነት መንገድ የምስራቅ አፍሪካን የንግድ ትስስር እንደሚያቀላጥፍ ተገለፀ፡፡ የሞጆ-መቂ-ባቱ የፍጥነት መንገድ እና በቀጣይ እውን የሚሆኑ ፕሮጀክቶች የምስራቅ አፍሪካን እና አካባቢውን የንግድ ትስስር በማቀላጠፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ከፍተኛ አመራር መድረክ በዲላ ከተማ ተጀመረ Feven Bishaw Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ከፍተኛ አመራር መድረክ በዲላ ከተማ ተጀመረ፡፡ በመድረኩ የደቡብ ክልል ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ አስቴር ከፍታው ÷የደቡብ ብልፅግና ሴቶች ሊግ ሃላፊ ወይዘሮ ነኢማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአለርት ሆስፒታል የአዕምሮ ማገገሚያ ማዕከል ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Meseret Demissu Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢላል ሀበሺ የልማትና የመረዳጃ እድር እና አለርት ሆስፒታል በጋር በመሆን የአዕምሮ ማገገሚያ ማዕከል ለመስራት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። ቢላል ሀበሺ የልማትና የመረዳጃ እድር በሱስና አደንዛዥ እጾች ተጠቃሚነት በወጣቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሳዑዲ ፈንድ ለልማት ዋና ሃላፊ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሳዑዲ ፈንድ ለልማት ዋና ሃላፊ ሱልጣን አል ማርሻድና ከሳዑዲ ፈንድ የኦፕሬሽን ዳይሬክተር ጄነራል ኢንጅነር ፈይሰል አል ቀጣን ጋር ተወያዩ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና 2 ሺህ 386 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ Feven Bishaw Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 2 ሺህ 386 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በዚህም በትናንትናው ዕለት 2 ሺህ 386 ዜጎች ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የሚገኙ ተማሪዎችን በተመለከተ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየመከርኩ ነው-የሳይንስ እና ከፍተኛ ት/ት ሚኒስቴር Tibebu Kebede Jun 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የሚገኙ ተማሪዎችን በተመለከተ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየመከረ መሆኑን አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ማምሻውን በማህበራዊ ትስስር ገጹ በወጣው መረጃ÷በትግራይ ክልል የሚማሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከቤተሰብ ገንዘብ ለማግኘት በሚል “የተቀናበረ የሰው እገታ” የፈፀሙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede Jun 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቤተሰብ ገንዘብ ለማግኘት በሚል "የተቀናበረ የሰው እገታ" የፈፀሙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የጎንደር ከተማ ሰላምና የህዝብ ደህንነት የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ሰብለ ወልዴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት÷ የተቀናበረ የሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ የግብርና ግብዓቶች ለአርሶ አደሩ ወቅቱን ጠብቀው እየተሰራጩ መሆኑን ገለጸ Tibebu Kebede Jun 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር የግብርና ግብዓት አቅርቦትና ስርጭት ወቅቱን ጠብቆ ለአርሶ አደሮች እየተሰራጨ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ለግብርና ምርትና ምርታማነት መጨመር የግብርና ግብዓት እና ወቅቱን የጠበቀ ስርጭት ማድረግ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት በግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሠመራ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 887 ተማሪዎች አስመረቀ Tibebu Kebede Jun 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠመራ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎችና መርሃግብሮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 887ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ከተመረቁ ተማራቂዎች መካከል 55ቱ የሁለተኛ ዲግሪ ምሩቃን ሲሆኑ÷ በአጠቃላይ ከሚመረቁት ውስጥ በኢንጀነሪንግ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ህዝብ በህወሃት የሀሰት ፕሮፓጋንዳ የባሰ ዋጋ እንዳይከፍል ቆም ብሎ ሊያጤንና ሊመረምር ይገባል-የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ Tibebu Kebede Jun 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ህዝብ በአሸባሪው ህወሃት የሀሰት ፕሮፓጋንዳ የባሰ ዋጋ እንዳይከፍል ቆም ብሎ ሊያጤንና ሊመረምር እንደሚገባ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ሙሉብርሃን ኃይሌ ገለጹ። መንግስት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ…