የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል 300 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ታቅዷል Feven Bishaw Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሲዳማ ክልል ሶስተኛው ዙር ኢትዮጵያን እናልብሳት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በሶሬሳ ጉዱማሌ ፓርክ ተካሂዷል። በመርሃ ግብሩ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የምዕራብ አርሲ ዞን አስተዳዳሪ አቶ አበራ ቡኖ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና እስራኤል የኮቪድ19 ክትባትን በጋራ ማምረት በሚችሉበት አግባብ ላይ ተወያዩ Tibebu Kebede Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና እስራኤል የኮቪድ19 ክትባትን በጋራ ማምረት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በኢትዮጵያ ከእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ እና ምክትል አምባሳደር ኦር ዳንኤሊ ጋር በጤናው ዘርፍ በጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል መንግሥት የመተከል ዞን ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ በጀት መያዙ ተገለጸ Meseret Demissu Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌዴራል መንግሥት የመተከል ዞን ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ በጀት መያዙን የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ቴክኒክ ኮሚቴ አስታወቀ። የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ቴክኒክ ኮሚቴ አባል አቶ በትግሉ ተስፋዬ ÷በቻግኒ ራንች…
የዜና ቪዲዮዎች በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሙሉ መግለጫ Amare Asrat Jul 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=Ox6rnGWjKGI
ስፓርት ቶተንሃም ሆትስፐርስ ኑኖ ኢስፒሪቶ ሳንቶን አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ Tibebu Kebede Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ለንደኑ ቶተንሃም ሆትስፐርስ ፖርቹጋላዊውን ኑኖ ኢስፒሪቶ ሳንቶን አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ፡፡ ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ በወልቭስ አራት አመታትን አሳልፈው በውድድሩ አመቱ መጨረሻ ከክለቡ ጋር ተለያይተዋል፡፡ አሰልጣኙ ኤቨርተንን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቻይና ኮሚዩኒስት ፖርቲ 100ኛ ዓመት ምስረታ በዓል እየተከበረ ነው Alemayehu Geremew Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የኮሚዩኒስት ፓርቲን 100ኛ ዓመት ምስረታ በዓል እያከበረች ነው፡፡ በክብረ በዓሉ ላይ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ ንግግር ያደረጉ ሲሆን÷ ለመታሰቢያነትም 100 ጊዜ መድፍ መተኮሱ ተገልጿል፡፡ ዢ ጂንፒንግ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በትግራይ ክልል የተናጥል የተኩስ አቁም ማድረጉን ሃገራትና ዓለም አቀፍ ተቋማት እውቅና እየሰጡት ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Tibebu Kebede Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የተናጥል የተኩስ አቁም ማድረጉን ሃገራትና ዓለም አቀፍ ተቋማት እውቅና እየሰጡት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ ከዚህ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ዳግም እንዳይሾሙ ተጠየቀ Feven Bishaw Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኤች.አይ.ቪ ጤና እንክብካቤ ፋውንዴሽን (ኤኤችኤፍ) ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት አባል ሀገራት ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ለሁለተኛ ጊዜ የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ሆነው እንዳይሾሙ ሲል ጥሪ አቀረበ፡፡ ተቋሙ ጥሪውን ያቀረበው…
የሀገር ውስጥ ዜና ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ተያዘ ዮሐንስ ደርበው Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ የጦር መሳሪያ መያዙን የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ አስታወቀ። የታርጋ ቁጥሩ ኮድ 3-12568 አ/አ የሆነ አይሱዚ የጭነት መኪና መነሻውን ባህርዳር ከተማ ልዩ ቦታው ቀበሌ 04 በማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤናው ዘርፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ Meseret Demissu Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ”የጤናው ዘፍር በጎ ፈቃደኞች ተሳትፎ ለጤናማ ማህበረሰብ ”በሚል መሪ ቃል የጤናው ዘርፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀምሯል። በበጋው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በተለያዩ ዘርፎች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩት የጤናው ዘርፍ በጎ ፈቃደኞች…