ከሳውዲ አረቢያ ተመላሽ ስደተኞችን መልሶ ለማቋቋም ከመንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳውዲ አረቢያ ተመላሽ ስደተኞችን መልሶ ለማቋቋም ከመንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽነር አቶ ንጉሱ ጥላሁን አስታወቁ።
የፌዴራል ሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽነር አቶ ንጉሱ ጥላሁን ለኢዜአ…