የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሞ አርቲስቶች በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ እየተወያዩ ነው Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ፣ የኦሮሞ ባህል ማዕከል እና የኦሮሞ አርቲስቶች ማህበር በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ እየተወያዩ ነው፡፡ ውይይቱ ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ! የትም፣ መቼም፣ በምንም! በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ…
ስፓርት በቶኪዮ ኦሊምፒክ በ800 ሜትር ሴቶች ውድድር የተሳተፈችው አትሌት ሀብታም አለሙ 6ኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቀቀች Feven Bishaw Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ በ800 ሜትር ሴቶች ውድድር የተሳተፈችው አትሌት ሀብታም አለሙ 6ኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቃለች፡፡ በዚህም የዲፕሎማ ተሸላሚ ሆናለች፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከኢትዮጵያ የታይላንድ አምባሳደር ጋር ተወየዩ Feven Bishaw Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከኢትዮጵያ የታይላንድ አምባሳደር ሳስሪት ታንጉልራት ጋር ተወየዩ ፡፡ በውይይታቸው ኮሚሽነር ለሊሴ የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አምራጮችን ለአምባሳደሯ ገለፃ አድርገዋል፡፡ እንዲሁም…
ስፓርት በ5000 ሜትር ወንዶች አትሌት ሚልኬሳ መንገሻ ለፍፃሜ አለፈ Meseret Awoke Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በ5000 ሜትር ወንዶች አትሌት ሚልኬሳ መንገሻ ለፍፃሜ አልፏል፡፡ እየተካሄደ ባለው የቶኪዮ ኦሎምፒክ በሁለት ምድብ ተካፍሎ በተካሄደው የ5000 ሜትር ወንዶች ማጣሪያ ውድድር ላይ ከተካፈሉት አትሌቶች መካከል አትሌት ሚልኬሳ መንገሻ ሲያልፍ÷ አትሌት…
የሀገር ውስጥ ዜና የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ27 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ27 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት በአይነት እና በገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ጓድ አባላት ከኢትዮጵያ ህዝብና መንግሰት ጎን እንደሚቆሙ ገለጹ Meseret Awoke Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሰላም ጓድ አባላት ከኢትዮጵያ ህዝብና መንግሰት ጎን እንደሚቆሙ ገልጸዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ ከተመራው የሰላም ጓድ አባላት ጋር በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት…
ቴክ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከሰትን ተከትሎ ወደ ዲጂታል ኢኮኖሚ ያተኮረው የሀገራት እድገት Alemayehu Geremew Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) ኮቪድ 19 ከተከሰተ ወዲህ አሜሪካ እና ቻይናን ጨምሮ የተለያዩ የአለም ሃገራት ፊታቸውን ወደ ዲጂታል ኢኮኖሚው እያዞሩ ነው፡፡ በዘርፉ በቅድሚያ ሚነሱት ቻይና እና አሜሪካም ፈጣን የዲጂታል ኢኮኖሚ እድገት እያስመዘገቡ መሆኑን የቻይና…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት የታጣቂዎቹን አስከሬን ሰብስቦ በመውሰድ “ጅምላ ጭፍጨፋ ተፈጸመ” በሚል የሀሰት ዘመቻ ለመስራት መዘጋጀቱን መንግስት አስቀድሞ ያስጠነቀቀበትን ጉዳይ… Meseret Awoke Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓት የታጣቂዎቹን አስከሬን ሰብስቦ በመውሰድ "ጅምላ ጭፍጨፋ የተፈጸመባቸው ናቸው" በሚል የሀሰት ዘመቻ ለመስራት እየተዘጋጀ መሆኑን መንግስት አስቀድሞ ያስጠነቀቀበት ጉዳይ አሁን ተግባራዊ መሆን ጀምሯል፡፡ ከሳምንት በፊት አሸባሪው ህወሓት…
የሀገር ውስጥ ዜና የገቢዎች ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊትና ለጸጥታ አካላት ደም ለገሱ Feven Bishaw Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የገቢዎች ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች ህግ በማስከበር ዘመቻ ለሚሳተፉ የመከላከያ ሰራዊትና ለጸጥታ አካላት ደም ለግሰዋል፡፡ የደም ልገሳውን ያካሄዱት ከ210 በላይ የገቢዎች ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች መሆናቸው ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት ጁንታ በግዳጅ ያሰለፋቸው የጥፉት ሀይሎች በአፋር እና በአማራ ክልል በኩል እጅ እየሰጡ ነው Meseret Awoke Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የህወሓት ጁንታ በግዳጅ ያሰለፋቸው የጥፉት ሀይሎች በአፋር እና በአማራ ክልል በኩል ከግንባር እየጠፉ እጅ እየሰጡ ይገኛሉ። የህወሓት ቡድን የትግራይን ህፃናት እና ወጣቶች አሰገድዶ ወደ ጦርነት እየማገዳቸው መሆኑን ምርኮኞቹ ገልፀዋል ። ከትግራይ…