የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት እና ተጠሪ ተቋማት በሃረሪ ክልል አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት እና ለምክር ቤቱ ተጠሪ የሆኑ ተቋማት በሃረሪ ክልል የችግኝ ተከላ እና ለአቅመ ደካሞች የመኖሪያ ቤት እድሳት አደረጉ፡፡ የምክር ቤቱ አባላት እና ተጠሪ ተቋማቱ የሃረሪ ክልል ከፍተኛ የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ሕዝብ ከሌሎች ብሔር ብሄረሰቦች ጋር በመሆን ጸረ ኢትዮጵያ ኃይሉን መቅጣቱን ይቀጥላል – የአማራ ብልጽግና ፓርቲ Meseret Awoke Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ሕዝብ ከሌሎች ብሔር ብሄረሰቦች ጋር በጋራ ቁሞ ጸረ ኢትዮጵያ ኃይሉን ያለምህረት መቅጣቱን እንደሚቀጥል የአማራ ብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ መግለጫ እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡ ትውልዱ የአባቶቹን አደራ ይወጣል!…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝቡ አሸባሪው ትህነግ የከፈተበትን ጦርነት ለመመከት የፈጠረው ህብረት ኢትዮጵያዊነትን የሚያጠነክር እድል ፈጥሯል -የጎንደር ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ Meseret Awoke Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ህዝቡ አሸባሪው ትህነግ የከፈተበትን ጦርነት ለመመከት የፈጠረው ህብረት ኢትዮጵያዊነትን የሚያጠነክር እድል መፍጠሩን የጎንደር ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ተሾመ አግማስ ገለጹ፡፡ አሸባሪው ትህነግ በብሄር፣ በሃይማኖት፣ በፖለቲካና በሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ትግራይ በኩል መተላለፊያ ኮሪደር ይከፈት የሚለው ግፊት ተቀባይነት የለውም- አቶ ምትኩ ካሳ Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ ለሚሹ ተረጂዎች እርዳታ ለማቅረብ በሚል አንዳንድ ምዕራባዊያንና ተቋሞቻቸው በምዕራብ ትግራይ በኩል መተላለፊያ ኮሪደር ይከፈት የሚለው ግፊታቸው ተቀባይነት እንደሌለው የብሄራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ሙሉ ነጋ እንዲሁም ከ25 ዩኒቨርስቲዎች የተወጣጡ አመራሮች የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አከናወኑ Feven Bishaw Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሙሉ ነጋ እንዲሁም ከ25 ዩኒቨርስቲዎች የተወጣጡ አመራሮች የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዋናዉ ግቢ አካሄዱ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከአውስትራሊያ ጊዜያዊ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Aug 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከአውስትራሊያ ጊዜያዊ አምባሳደር ጄኒ ዳን ረን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም ቀጣይ በከተማ ደረጃ በሚተገቡ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ሰፋ መክረው…
የዜና ቪዲዮዎች የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ኃላፊ የኢትዮጵያ ጉብኝት Amare Asrat Aug 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=6Xwh7jOp_zk
የዜና ቪዲዮዎች በነፍስ የሚከፈል የሀገር ፍቅር -ውትድርና Amare Asrat Aug 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=90li2WRf-k0
የሀገር ውስጥ ዜና በጁባ ለታላቁ ህዳሴ ግድብና ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ80 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ Tibebu Kebede Aug 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን ምክንያት በማድረግ በደቡብ ሱዳን (ጁባ) በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስተባባሪነት “የህዳሴው ግድባችን የህልውናችንና የሉዓላዊነታችን መገለጫ ነው” በሚል መሪ ቃል የድጋፍ…
የዜና ቪዲዮዎች ከደደቢት እስከ ደደቢት፤ ያልተቀየረ የህወሃት የፕሮፖጋንዳ ስትራቴጂ Amare Asrat Aug 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=FeYlfYElyB0