የሀገር ውስጥ ዜና የገቢዎች ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊትና ለጸጥታ አካላት ደም ለገሱ Feven Bishaw Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የገቢዎች ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች ህግ በማስከበር ዘመቻ ለሚሳተፉ የመከላከያ ሰራዊትና ለጸጥታ አካላት ደም ለግሰዋል፡፡ የደም ልገሳውን ያካሄዱት ከ210 በላይ የገቢዎች ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች መሆናቸው ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት ጁንታ በግዳጅ ያሰለፋቸው የጥፉት ሀይሎች በአፋር እና በአማራ ክልል በኩል እጅ እየሰጡ ነው Meseret Awoke Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የህወሓት ጁንታ በግዳጅ ያሰለፋቸው የጥፉት ሀይሎች በአፋር እና በአማራ ክልል በኩል ከግንባር እየጠፉ እጅ እየሰጡ ይገኛሉ። የህወሓት ቡድን የትግራይን ህፃናት እና ወጣቶች አሰገድዶ ወደ ጦርነት እየማገዳቸው መሆኑን ምርኮኞቹ ገልፀዋል ። ከትግራይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 47ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባዔው ለሁለት ቀናት የሚቆይ ሲሆን የምክር ቤቱ የሥራ ዘመን መጨረሻው ይሆናል። ምክር ቤቱ በቆይታው የአስፈጻሚውና የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የ2013…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው ላይ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል፣ የሐይማኖት አባቶች፣ የክልሎችና የከተማ መስተዳድሮች የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ ተወካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ Feven Bishaw Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ ፡፡ ሰራተኞቹ ለሀገር አንድነት ህይወቱን እየሰጠና እየተፋለመ ላለው የመከላከያ ሰራዊት ደም መለገሳቸው እንዳስደሰታቸው ተናግረዋል። ሌላው…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሌንጮ ባቲ የሳዑዲ ግብርና እና እንሰሣት ሃብት ኢንቨስትመንት ኩባንያ ዋና ሃላፊ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በሳዑዲ አረቢያ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሌንጮ ባቲ የሳዑዲ ግብርና እና እንሰሣት ሃብት ኢንቨስትመንት ኩባንያ ዋና ሃላፊ ሱለይማን አብዱልረህማን ሩማይህ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ በግብርና እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓትን ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናችውን 5 የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለጹ Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓትን ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናችውን የኢትዮጵያ ነጻነት ፓርቲ፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ፓርቲ፣ አዲስ ትውልድ ፓርቲ፣ ራያ ራዩማ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲና ህዳሴ አስታወቁ፡፡ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ ጉዳዩን አስመልክተው በዛሬው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጥፋተኛ የተባለው ጥላሁን ያሚ በእድሜ ልክ ፅኑ እስራት ተቀጣ Feven Bishaw Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጥፋተኛ የተባለው ጥላሁን ያሚ በእድሜ ልክ ፅኑ እስራት ተቀጣ፡፡ ውሳኔውን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ተኛ የፀረ ሽብርና የህገ መንግስት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከጣሊያን ሪፐብሊክ ፓርላማ የደህንነት ኮሚቴ ፕሬዚደንት ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጣልያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከጣሊያን ሪፐብሊክ ፓርላማ የደህንነት ኮሚቴ ፕሬዚደንት አዶልፎ ኡርሶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ደሚቱ በጣሊያን ሪፐብሊክ ፓርላማ የደህንነት ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ በተለይም…
ስፓርት በቶኪዮ ኦሎምፒክ ዛሬ የሚጠበቁ የፍፃሜ እና የማጣሪያ ውድድሮች Meseret Awoke Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቶኪዮ ኦሎምፒክ ዛሬ ከሰዓት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ፡፡ ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚደረገው የ5000 ሜትር ወንዶች ማጣሪያ ውድድር እንዲሁም ከቀኑ 9፡25 ላይ በሚደረገው የ800 ሜትር ሴቶች ፍፃሜ ላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች…