የሀገርን ዳር ድንበርና ህልውና ለማስጠበቅ እስከ ህይወት መስዋዕትነት እንከፍላለን- የጉራጌ ዞን ወጣቶች
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ዳር ድንበርና ህልውና ለማስጠበቅ እስከ ህይወት መስዋዕትነት ለመክፈል መዘጋጀታቸውን የጉራጌ ዞን ወጣቶች ገለጹ፡፡
በራሳቸው ተነሳሽነት ወደ መከላከያ ሰራዊት ለመቀላቀል ወደ ማሰልጠኛ ማዕከል የተሸኙ የዞኑ ወጣቶች ÷ እኛ እያለን…