Fana: At a Speed of Life!

ባለስልጣኑ ከ16 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የገቢና የወጪ እቃዎችን አጓጓዘ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሪያታይም ጉዳይ ባለስልጣን በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ16 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የገቢና የወጪ እቃዎችን ማጓጓዙን አስታወቀ። በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከወደብ የገቢና የወጪ እቃዎችን የማንሳት ጥረት አበረታች ውጤት ማስመዝገቡን…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ ከ49 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ጉባኤ ለ2014 የስራ ዘመን ከ49 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት አጸደቀ።   በጀቱ ከመደበኛ የመሥሪያ ቤቶችና ማዘጋጃ ቤቶች የውስጥ ገቢ እንዲሁም ከፌዴራል ድጎማና እርዳታ የሚሸፈን መሆኑ ተመልክቷል።…

ጠ/ሚ ዐቢይ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በተገኙ ተጨማሪ ውጤቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በዛሬው እለት በተገኙ ተጨማሪ ውጤቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ‘’በቶኪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በወንዶች በ3000 ሜትር መሰናክል…

የ2014 የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡ በዚህ መሰረት አርባ ምንጭ ከተማ ከመከላከያ፣ ባህር ዳር ከተማ ከአዲስ አበባ ከተማ ይጫወታሉ፡፡ በሌላ በኩል ፋሲል ከነማ ከሀዲያ…

በኢትዮጵያ የጡት ማጥባት ምጣኔው አበረታች ቢሆንም ሳይንሱ በሚያዘው መንገድ ማጥባት ላይ ክፍተት እንዳለ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡት ማጥባት ሳምንት ከሐምሌ 25 እስከ ነሀሴ 1 "ጡት ማጥባትን መጠበቅ የጋራ ኃላፊነት ነው" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ነው። ይህንኑ አስመልክቶ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ መገለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በተገኙ ተጨማሪ ውጤቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በዛሬው እለት በተገኙ ተጨማሪ ውጤቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ፕሬዚዳንቷ “የኢትዮጵያ ልጆች አትሌት ለሜቻ ግርማ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል የብር እንዲሁም በሴቶች…

የሱዳን ምሁራን የልዑካን ቡድን ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ምሁራን የልዑካን ቡድን ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በሱዳንና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ወቅታዊ ችግር ለመፍታትና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱን የበለጠ ለማጠናከር ያለመ ነው ተብሏል።…

የክተት ጥሪውን በመቀበል ወደግንባር ለማቅናት የወሰኑ ሰራተኞች ሸኝት ተደረገላቸው

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ)የሀገር አንድነትን አደጋ ላይ ለመጣል የሚሰራው ህገ-ወጥ ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለውን እርምጃ በመደገፍ ለመዝመት የቆረጡ አራት የገቢዎች ሚኒስቴር ሰራተኞች በዛሬው ዕለት ሽኝት ተደረገላቸው፡፡ በሽኝት ፕሮግራሙ ላይ “ሀገር እንዳትፈርስ ውድ…

በቶኪዮ ኦሊምፒክ በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ጉዳፍ ፀጋዬ ለኢትዮጵያ የነሃስ ሜዳሊያ አስገኘች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ሩጫ ጉዳፍ ፀጋዬ ለኢትዮጵያ የነሃስ ሜዳሊያ አስገኘች፡፡ በውድድሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሲፋን ሃሰን ለኔዘርላንድስ የወርቅ ሜዳሊያ ስታስገኝ ኬንያዊቷ…

ከ165 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ ምርቶች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ)ከ165 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ የኮትሮባንድ እና በተለያዩ መጋዘኖች ተከማችቶ የተገኙ የተለያዩ ምርቶች መያዙን የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው የ2013 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም የቢሮው…