Fana: At a Speed of Life!

በቶኪዮ ኦሊምፒክ በወንዶች መሰናክል ለሜቻ ግርማ ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ አስገኘ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ ዛሬ 9፡15 በተካሄደው የወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል ሩጫ ውድድር ለሜቻ ግርማ ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ አስገኝቷል፡፡ በዚህም ለሜቻ ግርማ  ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የብር ሜዳሊያ  ሲያስገኝ  ጌትነት ዋለ ውድድሩን በአራተኝት…

የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች በ2014 በጀት ዓመት እቅድ ስልጠናዊ ግምገማ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች በ2014 የበጀት ዓመት እቅድ ስልጠናዊ ግምገማ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡   የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር…

በእነ ዶ/ር ደብረጺዮን የክስ መዝገብ ከተከሰሱ 62 ተከሳሾች መካከል 19ኙ ፍርድ ቤት ቀርበው ክሱ በጽሁፍ እንዲደርሳቸው ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በእነ ዶክተር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል የክስ መዝገብ ከተከሱ 62 ተከሳሾች መካከል 19ኙ ፍርድ ቤት ቀርበው ክሱ በጽሁፍ እንዲደርሳቸው ተደርጓል፡፡   በዚህ መሰረትም አቶ ስብሐት ነጋ እና ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂምን ጨምሮ በሽብር…

የጨረቃን የተዛባ ዑደት ተከትሎ በሚከሰት የባህር ከፍታ መጨመር የጎርፍ አደጋ ሊያጋጥም ይችላል – የናሳ ጥናት

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ስፔስ ኤጀንሲ ናሳ እና ሀዋይ ዩኒቨርሲቲ በትብብር በሰሩት ጥናት እንዳመላከቱት ጨረቃ በራሷ ዛቢያ ላይ የምታደርገው ተፈጥሯዊ ዑደት መዛባትና የአየር ንብረት ለውጥ በፈረንጆቹ 2030 ሊከሰት ለሚችል የጎርፍ አደጋ ስጋት መንስኤ ሊሆን ይችላል…

ለመቄዶኒያ የበጎ አድርራጎት ማህበር ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የግንባታ ቁሳቁስ  ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ለመቄዶኒያ የበጎ አድርራጎት ማህበር ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የግንባታ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ፡፡ ሚኒስቴሩ ያደረገው ድጋፍ  መቄዶኒያ የበጎ አድራጎት ማህበር ዜጎችን ከጎዳና ለማንሳት ለሚያከናውነው የማስፋፊያ ስራ…

ኢትዮጵያን በከፍተኛ ጭቆና ሲመራ የቆየው ህወሓት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ እንዳይደርስ እያደረገ ነው-አትላንቲክ ካውንስል የአፍሪካ ማዕከል

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ኢትዮጵያን በከፍተኛ ጭቆና ሲመራ የቆየው ህወሓት አሁን ላይ ለትግራይ ክልል የሚደረጉ የሰብአዊ ድጋፍ ስራዎችን በማደናቀፍ ድጋፍ እንዳይደርስ እያደረገ ነው" ሲሉ የአትላንቲክ ካውንስል የአፍሪካ ማዕከል ምክትል…

ህወሓት የሐሰት ምስሎችን እና ስዕላዊ ቅንብሮችን በመጠቀም ሐሰተኛውን ‹የሁመራ ጭፍጨፋ› ዘመቻ እንደገና በማነሳሳት ላይ ይገኛል-የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ፕሮፓጋንዳ አራጋቢዎች የሐሰት ምስሎችን እና ስዕላዊ ቅንብሮችን በመጠቀም ሐሰተኛውን ‹የሁመራ ጭፍጨፋ› ዘመቻ እንደገና በማነሳሳት ላይ መሆናቸውን የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ ስለሆነም ሁሉም ሰው የህወሓትን የፈጠራና የተሳሳተ…

ባህር አቋርጠው ሲጓዙ የነበሩ ከ700 በላይ የሚሆኑ ስደተኞች የህይወት አድን ሰራተኞች ታደጓቸው

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) በሊቢያ እና ማልታ ዳርቻዎች ከ 700 በላይ የሚሆኑ ስደተኞች ባህር አቋርጠው ሲጓዙ የህይወት አድን ሰራተኞች ታድገዋቸዋል፡፡ በዚህ ሳምንት ከሊቢያና ማልታ ዳርቻዎች ስደተኞቹ የሜዲትራኒያን ባህርን አቋርጠው ወደ አውሮፓ ለመሻገር ሲሞክሩ ነው…

የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የልዩ ሀይል ፖሊስ ደምብ ልብስ ሊቀይር ነው

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የልዩ ሀይል ፖሊስ ደምብ ልብስ ሊቀይር መሆኑ ተገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ ደምብ ልበሱን ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ የክልሉ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነርና የአድማ ብተናና የልዩ ሀይል አዛዥ ረዳት ኮሚሽነር እንዳለ አበራ ለፋና…

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ቦርድ አባላትና አጋር አካላት የአውራምባ ማህበረሰብን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ቦርድ አባላትና አጋር አካላት የአውራምባ ማህበረሰብን ጎበኙ። የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ቦርድ ሰብሳቢ ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ፣ የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር…