Fana: At a Speed of Life!

በአፋር ክልል በተለያዩ ወረዳዎችና ከተሞች አሸባሪውን ህውሓትን የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓት ጁንታ በአፋር ላይ የከፈተውን ወረራ የሚያወግዙ ህዝባዊ ሰልፎች በአፋር በተለያዩ ወረዳዎችና ከተሞች ተካሂደዋል። የአሸባሪው ህወሓት ጁንታ በአፋር በአርብቶ አደሩ ህዝብ ላይ የከፈተውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ የሚያወግዙ…

ከመንግስት ጥሪ ቢደረግልን ሰራዊቱን እንቀላቀላለን-በሚዛን አማን የሚኖሩ የቀድሞ ሰራዊት አባላት

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህግ ማስከበር ዘመቻው የህልውና ጉዳይ በመሆኑ ከመንግስት ጥሪ ቢደረግላቸው ሰራዊቱን እንደሚቀላቀሉ  በሚዛን አማን ከተማ  የሚኖሩ የቀድሞ ሰራዊት አባላት ገለፁ። የቀድሞ መከላከያ ሠራዊት አባላቱ የህግ ማስከበር ዘመቻውን መደገፍ ብቻ ሳይሆን…

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር የክተት ጥሪ አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በመንግስትም ሆነ በግላቸው መሳሪያ የታጠቁ ሁሉ የአሸባሪው ህወሓት ጁንታን ለመመከት የታወጀውን የሕልውና ዘመቻ እንዲቀላቀሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር የክተት ጥሪ አስተላለፉ።…

የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላት ከመከላከያ ሠራዊቱ ጎን እንደሚሰለፉ አረጋገጡ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላት በማንኛውም ግዳጅ ከመከላከያ ሠራዊቱ ጎን እንደሚሰለፉ አረጋግጠዋል። አባላቱ ይህን ያረጋገጡት "ኢትዮጵያን ማፍረስ አይቻልም ፣ ምክንያቱም ሰው አለ!!" በሚል መሪ ቃል በቀድሞ የሠራዊት…

የጤና ባለሙያዎች በከፈሉት መስዋዕትነት በአስከፊ ፍጥነት እየተሰራጨ ከነበረው ወረርሽኝ እኛ ተርፈናል -አቶ ርስቱ ይርዳው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲየደቡብ ክልል መንግስት አስቸጋሪውን የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ሙያዊ ሀላፊነታቸውንለተወጡ የጤና ባለሙያዎች የእዉቅና ስነ-ስርዓት አዘጋጅቷል። ”ለከፈለችሁላት ዋጋ ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች ”በሚል መሪ ቃል በሀድያ…

በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ እና አሸባሪውን ህውሃትን በማውገዝ ሰልፎች እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ እና አሸባሪውን ህውሃትን በማውገዝ ሰልፎች እየተካሄደ ነው። በዚህም በባሌ፣በጅማ፣በምዕራብ አርሲ ሻሸመኔን ጨምሮ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች እየተደረገ ባለው ህዝባዊ ሰልፍ ላይ…

በጎንደር ከተማ ለልዩ ሀይሎች እና ሚሊሻ እንዲሁም ለመከላከያ ሠራዊት የድጋፍ  ሰልፍ  እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ በግንባር እየተዋደቁ ላሉ ልዩ ሀይሎች እና ሚሊሻ እንዲሁም ለመከላከያ ሠራዊት የድጋፍ  ሰልፍ  እየተካሄደ ነው። የአማራ ሕዝብ ልዩ ኀይሉን ለማጠናከርና ደጀን ለመኾን እያደረገ ያለውን ተነሳሽነት ለማበረታታት የአማራ ፖሊስ የማርች…

አሸባሪው ቡድን ህውሓት እታገልለታለሁ ለሚለው የትግራይ ህዝብ እንኳን ምንም ርህራህ የሌለው የአጥፊዎች ስብስብ ነው -የጅማ ከተማ ከንቲባ አቶ ቲጃኒ ናስር

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በዛሬው ዕለት በጅማ ከተማ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ፣ የጁንታውን ሴጣናዊ ተግባር የሚያወግዝና የውጭ ሀገራትን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በጅማ ስቴዲየም ተካሂዷል፡፡ የጅማ ከተማና አካባቢዋ…

በድሬዳዋ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን በመደገፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍና አሸበሪዊን የህወሓት ቡድን የሚቃወም ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ በድሬደዋ ከተማ እየተካሄደ ነው። ነዋሪዎቹ በያዙት መፈክርና በአንደበታቸው “ኢትዮጵያ አሸንፋለች ፣ወደ ፊትም ታሸንፋለች”፣ “እኛ ድሬዎች…

አሸባሪው ትህነግ የኢትዮጵያ ህዝቦችን በማጋጨት ዕድሜውን ለማራዘም ጥረት የሚያደርግ ስብስብ ነው-አቶ ጌታቸው ባልቻ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ትህነግ የኢትዮጵያ ህዝቦችን በማጋጨት ዕድሜውን ለማራዘም ጥረት የሚያደርግ ስብስብ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ጌታቸው ባልቻ ገለጹ። የአሸባሪው ትህነግ ስብስብ የመንግስትን ተናጠላዊ የተኩስ…