Fana: At a Speed of Life!

አብን የአማራ ክልል መንግስትን የክተት ጥሪ በሙሉ ልብ እንደሚቀበለው አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የአማራ ክልል መንግስትን የክተት ጥሪ በሙሉ ልብ እንደሚቀበለው አስታውቋል፡፡ ፓርቲው በማህበራዊ ትስስር ገጹ ለአማራና ለኢትዮጵያ ሕዝብ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይቀርባል፣…

የአፍሪካ የባህር አጠቃቀም ቻርተር ህገ ወጥነትን ለመከላከል ይረዳል-የአፍሪካ ህብረት

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የባህር አጠቃቀም ቻርተር ህገ ወጥነትን ለመከላከል እንደሚረዳ_የአፍሪካ ህብረት ገለጸ፡፡ የአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ የባህር ጸጥታና ደህንነት እና እድገት ቻርተር መኖር ለአህጉሪቱ አባል ሀገራት ሽብርተኝነትን፣ የመርከቦችን እገታ፣ ህገወጥ…

የበደር የትራንስፖርት ማህበር አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የተቋቋመው የበደር የትራንስፖርት ማህበር አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ዛሬ ተካሂዷል። በክልሉ ተወላጆች የተቋቋመው የበደር ትራንስፖርት አገልግሎት የክልሉ…

የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አዳማ ቅርንጫፍ ተመራቂ ተማሪዎች የቲሸርት ቀናቸውን ምክንያት በማድረግ አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡ ተማሪዎቹ በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተሳታፊ በመሆናቸው መደሰታቸውን ገልጸዋል፡፡ ባለፋት…

በሀረሪ ክልል በተለያዩ ወረዳዎች ለመከላከያ ሰራዊት የስንቅ ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ደጀንነትን በሚያሳይ መልኩ በተለያዩ ወረዳዎች  የስንቅ ዝግጅት እየተደረገ ነው። "ለመከላከያችን ተከፍሎ የማያልቅ ውለታ አለብን " በሚል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ያላቸውን አጋርነት ለማሳየት ነው በክልሉ…

በደቡብ ክልል በአንድ ጀምበር ከ80 ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል ታቅዷል

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የፊታችን ሃምሌ 20 ቀን በሚካሄደው የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከ80 ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል መታቀዱ ተገልጿል፡፡ የክልሉ የአካባቢ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳሬክተር አቶ ሳሙኤል ቀቀቦ ÷…

የመቂና አከባቢዋ ተወላጆች መረዳጃ ማህበር አባላት በመቂ ከተማ ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቂና አከባቢዋ ተወላጆች መረዳጃ ማህበር አባላት በመቂ ከተማ አረጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡ አባላቱ “ኑ መቂን እናልብሳት” በሚል መሪ ቃል ነው አረንጓዴ አሻራቸውን ያሳረፉት፡፡…

የኦሮሚያ ክልል1 ሺህ 700 በላይ ሰንጋ እና 1 ሺህ 800 በላይ በግ እና ፍየል ለመከላከያ ሰራዊት አስረክቧል

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል እስካሁን ለመከላከያ ሰራዊት ከ 1 ሺህ 7 00 በላይ ሰንጋ እና 1 ሺህ 80 በላይ በግ እና ፍየል ድጋፍ ማድረጉን የመከላከያ ድጋፍ የክልሎች አስተባባር ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ የኮሚቴው አስተባባሪ ዶክተር ተመስገን ቡርቃ÷ በዛሬው…

ከባሌና ምዕራብ ወለጋ ተውጣጥተው የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ  ከባሌና ምዕራብ ወለጋ ዞኖች ተውጣጥተው የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው። በባሌ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች ተውጣጥተው ሽኝት የተደረገላቸው ወጣቶች በወቅቱ እንደገለጹት መንግስት የሀገር ሉአላዊነትን ለማስከበር…

በተለያዩ የአማራ ከተሞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ እና አሸባሪውን ህውሃትን በማውገዝ ሰልፎች ተካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የአማራ ከተሞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ እና አሸባሪውን ህውሃትን በማውገዝ ሰልፎች ተካሂደዋል። በዚህም በጎንደር፣ በእንጅባራ እና በደብረ ብርሃን ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ዛሬ በደብረ…