Fana: At a Speed of Life!

የጋሞ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋሞ ዞን ነዋሪዎች መከላከያ ሰራዊቱን በመደገፍ በአርባምንጭ ከተማ ሰልፍ እያካሄዱ ነው፡፡ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ሴራ ኢትዮጵያ አትፈርስም፣ የቡድኑን ህገወጥ ተግባር የዓለም መንግስታትም ሊያወግዙ ይገባል፣ የቡድኑን ትንኮሳን በተባበረ ክንድ…

የሲዳማ ክልል ሁለተኛ ዙር የልዩ ሀይል አባላትን ለአገራዊ ጥሪ ሊልክ ተዘጋጅቷል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ሁለተኛ ዙር የልዩ ሀይል አባላትን ለአገራዊ ጥሪ ለመላክ መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ልዩ ሀይሉ የሀገርን ሰላም ለማስጠበቅ እየሰራ መሆኑንና አገራዊ ጥሪን በመቀበለም ለአገር እድገት ነቀርሳ የሆነውን የህወሐት…

ህይወቱን ለሚገብረው ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊት የምናደርገው ትንሹን አስተዋጽኦ ነው -የሚዛን አማን ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚዛን አማን ከተማ ነዋሪዎች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ደም ለግሰዋል፡፡ በከተማዋ ወጣቶች፣ጎልማሶች እና ሴቶች በደም ልገሳ መርሐ ግብሩ የተሳተፉ ሲሆን ለሀገር መከታ ለሆነውና ህይወቱን ለሚገብረው ጀግና…

ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ በቀላሉ ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችል www.mygerd.com የተሰኘ ድረ ገጽ ይፋ ሆነ

  አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ በቀላሉ ድጋፍ ለማድረግ እንዲችሉ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል www.mygerd.com የተሰኘ ድረ ገጽ አዘጋጅቶ ይፋ አደረገ፡፡   በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሁሉ የኢትዮጵያ የብልጽግና…

የሀረሪ ክልል የካቢኔ አባላት የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለመከላከያ ሰራዊት ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል የካቢኔ አባላት ለሁለተኛ ጊዜ የአንድ ወር ሙሉ ደሞዛቸውን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ለገሱ፡፡ የክልሉ የካቢኔ አባላት ዛሬ ባካሄዱት ስብሰባ ነው የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለመስጠት የወሰኑት።…

የተለያዩ የትምህርት ተቋማት በዛሬው እለት በርካታ ተማሪዎችን አስመርቀዋል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረማርቆስ፣እንጅባራ ዩንቭርስቲዎች እና ደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በርካታ ተማሪዎች በዛሬው እለት አስመርቀዋል፡፡ የደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያስተማራቸውን 2 ሽህ 905 በደማቅ ስነ-ስርዓት በቡሬ ካምፓስ…

በጎንደር ከተማ 96 በመቶ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች ናቸው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ 96 በመቶ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች በመሆናቸው የማሻሻያ ስራዎች እየተሰሩ ነው፡፡ ከተማ አሰተዳደሩ ይህን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ህዝቡንና የልማት ድርጅቶችን በማስተባበር ደረጃ…

አሸባሪውን ህወሃትን ለመመከት ተመራቂዎች የተሻለ አቅም ይፈጥራሉ- ሌተናል ጄነራል አስራት ዴኔሮ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ መከላከያ የሰላም ማስከበር ማዕከል የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ መሰረታዊ ወታደሮችን በ2ኛ ዙር አስመረቀ፡፡ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከህዝቡ አብራክ የወጣ ማንኛውንም የጭቆና ቀንበር ለመስበር ቁርጠኛ…

ጁንታው ህፃናት ልጆችን ወደ ትምህርት ከመመለስ ይልቅ ወደ ጦርነት አስገድዶ እየማገዳቸው ይገኛል- -ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ "ጁንታው የትግራይ ሕዝብ ጠላት መሆኑን በግልፅ እያሳየ ይገኛል ሲሉ በማህበራው ትስስር ገጻቸው በትግርኛ ቋንቋ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ባለፉት ወራት የፌደራሉ መንግስት በትግራይ…

ወ/ሮ ፊልሰን አብዱላሂ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሴቶች፣ ወጣቶችና ህጻናት ጉዳይ ሚኒስትር ወይዘሮ ፊልሰን አብዱላሂ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ከሆኑት ቤዝ ደንፎርድና ከባንኩ ከፍተኛ ሀላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ባንኩ የአፍሪካ ሴቶችና ወጣቶችን በኢኮኖሚ…