Fana: At a Speed of Life!

አባቶቻችን በደምና በአጥንት ያስረከቡንን ሀገር ከነክብሯ ጠብቀን ለቀጣዮ ትውልድ እናስተላልፍለን-የደሴ ከተማ ወጣቶች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አባቶቻችን በደምና በአጥንት ያስረከቡንን ሀገር ከነክብሯ ጠብቀን ለቀጣዮ ትውልድ እናስተላልፍለን ሲሉ የደሴ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ። ወጣቶቹ ሀገራችን የገጠማትን የህልውና አደጋ ለመመከትና የጸጥታ ሀይሉን ለመቀላቀል በየአካባቢያቸው…

ወያኔ ያወጀብንን ጦርነት ለመቀልበስ የክልሉ ነዋሪ ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ይጠበቅበታል – የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም የአፋር ክልል ነዋሪ ህዝብ አሸባሪው ወያኔ ያወጀብንን ጦርነት ለመቀልበስ አካባቢውን በንቃት ከመጠበቅ ጀምሮ ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ማድረግ እንደሚጠበቅበት የአፋር ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ገለጹ። የክልሉ ከፍተኛ…

ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ተቋማት በትብብር እንዲሰሩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ስኬት ተቋማት በትብብር እንዲሰሩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። "የአንድ ዓመት ጉዞ- ዲጂታል ኢትዮጵያ ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ" በሚል "የኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ 2025"…

“አሸባሪውን የትህነግ ቡድን ከምድረ ገፅ ማጥፋት አለብን” ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልዩ ኃይል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የአሸባሪው ትህነግ ተቀዳሚ ዓላማ ኢትዮጵያን ማፍረስ መሆኑን ገለጹ፡፡ አሸባሪው ትህነግ በአማራና አፋር ክልል ጦርነት በመጀመር ሌላውን ኢትዮጵያዊ ሊያጠቃ ትንኮሳ እየፈጸመ መሆኑን…

የሕዳሴው ግድብ የውሃ ሙሌት ግብጽና ሱዳን ሲያሰራጩት የነበረውን ሀሰተኛ መረጃ ያጋለጠ ነው – ዛይድ ዜዳን አል-ሀሪሪ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ግብጽና ሱዳን ሙሌቱ ጉዳት ያደርስብናል በማለት ሲያሰራጩ የነበረውን የሀሰት መረጃ እንዳጋለጠ የዓረብ ሃገራት ግንኙነት ተመራማሪ ዛይድ ዜዳን አል-ሀሪሪ ገለጹ። የግድቡ ውሃ ሙሌት በታችኛው ተፋሰስ…

በአሶሳ የማርብል ክህሎት ማሰልጠኛ ማዕከል ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የማርብል ክህሎት ማሰልጠኛ ማዕከል አስጀመረ። የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስትር አቶ ታከለ ኡማ ከሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ፍሬዓለም ሽባባው እና…

በዱር በገደሉ ተጋድሎ ለሚያደርገው ሰራዊት ደም መለገስ ለነገ የሚባል አይደለም – የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝብ በሰላም ወጥቶ በሰላም ይገባ ዘንድ ሠራዊታችን በዱር በገደሉ ለሚያደርገው ተጋድሎ ደም መለገስ ለነገ የማይባል ተግባር ነው አሉ የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች፡፡ የደም ልገሳ መርኃግብሩን የሰሜን ጎንደር ዞን ሴቶችና ወጣቶች ሊግ አደረጃጀት…

በህንድ ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ 110 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት 110 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ፡፡ በአደጋው ለህልፈት ከተዳረጉት በተጨማሪ በርካቶች መጎዳታችውም ነው የተነገረው፡፡ በከፍተኛ ወጀብና አውሎ ነፋስ የታጀበው ዝናብ…

በሴካፋ ዋንጫ ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ አንድ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ከ23 አመት በታች ዋንጫ ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ አቻ ተለያይተዋል፡፡ ከቀትር በኋላ በተደረገው ጨዋታ ታንዛኒያ ባጃን ባስቆጠረው የፍጹም ቅጣት ምት ጎል መምራት ብትችልም ኡጋንዳ በሙክዋላ ጎል ታግዛ ጨዋታውን…

ከኦሮሚያ ክልል ለመከላከያ ድጋፍ ይዞ የተንቀሳቀሰው ልዑክ ጎንደር ላይ አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል በግንባር ለሚፋለመው ሀይል 650 ሰንጋ በሬዎችን እና 680 በግና ፍየል ድጋፍ ይዞ ጎንደር ከተማ ሲደርስ አቀባበል ተደረገለት። አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ድባቅ ለመምታት በግንባር የሚታገለውን የመከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ…