Fana: At a Speed of Life!

በተለያዩ አካባቢዎች ለመከላከያ ሠራዊት የሚደረገው ድጋፍ እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች ለመከላከያ ሠራዊት የሚደረገው ድጋፍ እንደቀጠለ ነው፡፡ የኦሮሚያ ክልል ለመከላከያ ፣ለልዩ ኃይልና ሚሊሻ 650 ሰንጋዎችን ፣ 680 በግና ፍየሎችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፍን የክልሉ…

የቁልቢ ገብርኤል በዓለ ንግስ ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ስራ ተገብቷል-ፖሊስ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ ያለምንም የፀጥታ ችግር እና የትራፊክ አደጋ እንዲከበር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የድሬደዋ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በዓለ ንግሱ ሰላማዊ በሆነ መልኩ እንዲከበር ለማስቻል ለሁሉም…

የቶኪዮ ኦሎምፒክ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በመክፈቻ መርሃ ግብሩም ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ ሃገራትን የወከሉ ልዑካን የሃገራቸውን ሰንደቅ አላማ በመያዝ በታዳሚያን ፊት አልፈዋል፡፡…

አቶ ንጉሱ ጥላሁን ከአፍሪካ ልማት ባንክ ልዑካን ቡድን ጋር ስትራቴጂካዊ አጋርነት ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ንጉሱ ጥላሁን በአፍሪካ ልማት ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ቤት ደንፎርድ ከተመራው የልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አቶ ንጉሱን ጨምሮ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ ፣…

ኢጋድ ለአካባቢያዊ ውህደት እንደሚሰራ ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስት ኢጋድ ለአህጉራዊ ውህደት ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ አስታወቀ፡፡ የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ተቋሙ በኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ሶማሊያ አጐራባች ህዝቦች መሀከል በጤና፣ በግብርናና…

በጅማ ዞን በመብረቅ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ኖኖ ቤንጃ ወረዳ በመብረቅ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡ በወረዳው ኢልፈታ ቀበሌ ትናንት 10 ሰዓት አካባቢ የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በደረሰ የመብረቅ አደጋ ነው በእርሻ…

ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን የሚሰሯቸው ዘገባዎች የምዕራቡን ዓለም የፖለቲካ ፍላጎት ማንጸባሪቂያ ናቸው – ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሁራን ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ሚዛናዊና ገለልተኛ ባልሆነ መልኩ የሚሰሯቸው የዜና ዘገባዎች የምዕራቡን ዓለም የፖለቲካ ፍላጎት ማንጸባሪቂያ መሆናቸውን ተናገሩ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው ምሁራን ሚዲያዎቹ ከፖለቲካ፣…

በሴካፋ ዋንጫ ኢትዮጵያ ከብሩንዲ አንድ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ የእግር ኳስ ውድድር ኢትዮጵያን ከብሩንዲ ያገናኘው ጨዋታአንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ውጤቱን ተከትሎ ብሩንዲ ከምድቡ 4 ነጥብ በመያዝ አንደኛ ሆና ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፏን አረጋግጣለች።   በዚህ…

የቤኒሻንጉል ክልል ምክር ቤት ከ5 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ለ2014 በጀት ዓመት ከ5 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባዔውን የተለያዩ የማሻሻያ አዋጆችን በማጽደቅ ተጠናቋል፡፡…

አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ በኢትዮጵያ ከተመድ የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ በኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ ካትሪን ሶዚ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም የሰብዓዊ ሁኔታ፣ የድርቅ ምላሽ ዝግጁነት እና በሶማሌ ክልል ውስጥ…