ጁንታው በስደተኞች ላይ እየፈጸመ ያለውን በጭካኔ የተሞሉ ወንጀሎች ዓለምአቀፉ ማህበረሰብ እንዲያወግዝ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጁንታው በስደተኞች ላይ እየፈጸመ ያለውን በጭካኔ የተሞሉ ወንጀሎች ዓለምአቀፉ ማህበረሰብ እንዲያወግዝ የኢትዮጵያ የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲጥሪ አቀረበ።
በማይ-ጸምሪ የሚገኙ የኤርትራ ስደተኞችን አስመልክቶ ኤጀንሲው…