በሃረሪ ክልል ኮቪድ19 ለመከላከል አስተዋጽኦ ላበረከቱ የጤና ባለሙያዎች የምስጋና እና የዕውቅና መርሃ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል በምርመራ የኮቪድ19 ከተከሰተበት ግንቦት 13 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል ላገለገሉ የጤና ባለሙያዎችና ሠራተኞች የእውቅና እና ምስጋና መርሃ ግብር ተካሂዷል።
በእውቅና ፕሮግራሙ ላይ በመገኘት የቫይረሱን…