Fana: At a Speed of Life!

በበጀት ዓመቱ ከ279 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት ከ279 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው ገለጹ፡፡ ሚኒስቴሩ 290 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ የእቅዱን 96 ነጥብ 2 በመቶ ማሳከቱንም ተናግረዋል፡፡ ሚኒስትሩ እቅድ አፈጻጸሙ ካለፈው…

ለመከላከያ ሰራዊት የምናደርገውን ድጋፍ አጠናክረን እንቀጥላለን-የጅማ ዞን ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር አለኝታ ለሆነው መከላከያ ሰራዊት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ የጅማ ዞን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ የዞኑ 20 ወረዳዎች እና አንድ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች በ2ኛው ዙር 180 በሬዎችንና 40 በጎችን በድጋፍ አበርክተዋል።…

ለመከላከያ ሰራዊት ከወላይታ ዞን የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ዞን አስተዳደር ለኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ያዘጋጀውን 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር እና 20 ኩንታል በሶ እንዲሁም 400 ደርዘን ውሃ ድጋፍ ለክልሉ ሀብት አሰባሰብ ኮሚቴ አስረከበ። የወላይታ ህዝብ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የህውሃት…

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አፈ ጉባኤ የመከላከያ ሠራዊትን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ‹‹የሀገር ጥሪን ስቀበል ለመጪው ትውልድ ፍቅርን አስተምራለሁ›› በሚል የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አፈ ጉባኤ ጌጢቱ ሲሳይ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ተቀላቅለዋል፡፡ አፈ-ጉባኤዋ ከ1979 ዓ.ም ጀምሮ ላባደር ክፍለ ጦር ኮምቦልቻ…

ዐቃቤ ሕግ በእነ ዶ/ር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል መዝገብ በ62 ሰዎች ላይ ክስ መሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዐቃቤ ሕግ በእነ ዶክተር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል መዝገብ በ62 ሰዎች ላይ ክስ መሰረተ፡፡ ክስ የተመሰረተባቸው ተከሳሾች የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ውሳኔ በመስጠት ከፍተኛ ተሳትፎ የነበራቸው…

ከተማ አስተዳደሩ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት አስተዋፅኦ ላበረከቱ የጤና ባለሙያዎች ዕውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮቪድ19 ወረርሽኝ ወቅት አስተዋፅኦ ላበረከቱ የጤና ባለሙያዎችና የክብካቤ ሰራተኞች ዕውቅና ሰጠ። በመርሃግብሩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት…

ባለፈው ዓመት በርካታ የስኬት ምዕራፎችን አከናውነናል-ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት አመት በርካታ የስኬት ምዕራፎች መከናወናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰሩት ፅሁፍ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት ጋር የነበረው የ2013 ዓ.ም በጀት…

ካርበን ሞኖክሳይድ (የከሰል ጭስ) ዝምተኛው ገዳይ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅቱ ክረምት ከመሆኑ ጋር ተያያዞ አብዛኛዎቻችን ከብርድ ራሳችንን ለመከላከል በቤታችን ውስጥ ከሰል የማጨስ ልምድ አለን፡፡ ይሁን እንጂ ይህ ቤታችንን ለማሞቅ የምንጠቀምበት ጭስ በአግባቡና በጥንቃቄ ካልያዝነው የዕድሜ ልክ ህመም…

እስራኤል በአፍሪካ ሕብረት ውስጥ የታዛቢነት ቦታ አገኘች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ያይር ላፒድ ይህ ቀን የእስራኤልንና የአፍሪካን ግንኙነት በደስታ የምናከብርበት ነው ብለዋል፡፡ ለዲፕሎማሲያዊ ስኬቱም የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት ትብብር እና በህብረቱ አባል…

አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከልና የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከልና የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ወርቁ ጋቸና እና የጉምሩክ ኮሚሽን…