Fana: At a Speed of Life!

በበጀት አመቱ ከወጪ ንግድ 3 ነጥብ 62 ቢሊየን ዶላር ተገኝቷል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት አመቱ ከወጪ ንግድ 3 ነጥብ 62 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ገቢው ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች የተገኘ ሲሆን፥ በዋናነት ከግብርና ምርቶች እና ማዕድን ዘርፍ የተገኘ መሆኑ ተገልጿል፡፡…

በመዲናዋ በትራፊክ አደጋ ሳቢያ ይደርስ የነበረው ሞት 13 በመቶ ቀነሰ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ በትራፊክ አደጋ ሳቢያ ይደርስ የነበረውን ሞት 13 በመቶ መቀነስ መቻሉን የከተማዋ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ገለጸ። ኤጀንሲው የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ የሚያስችል የመንገድ ደህንነት ስትራቴጂን በመንደፍ ወደ…

ከ30 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ይዞ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲያዘዋውር የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ30 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ይዞ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲያዘዋውር የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተጣራበት መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።   ተጠርጣሪው የተያዘው በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ…

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪው ህወሓት ህፃናትን ለጦርነት መማገዱን ሊያወግዝ ይገባል – ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አሸባሪው ህወሓት ህፃናትን ለጦርነት መማገዱን ሊያወግዝ እንደሚገባ የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል፡፡ የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ላይ ጉዳዩን አስመልክቶ ባሰፈረው መልዕክት÷…

ወደ ትግራይ ክልል ሰብአዊ ዕርዳታ እንዳይገባ የህወሃት ርዝራዦች እንቅፋት እየሆኑ ነው – መንግስት

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)መንግስት በትግራይ ክልል የተኩስ አቁም ተግባራዊ ማድረጉን ተከትሎ አርሶ አደሮች ወቅታዊ የግብርና ስራዎችን እንዲያካሂዱና ሰብዓዊ ዕርዳታን እንዲመቻች ቢያደርግም የህወሃት ርዝራዦች ለእርዳታ አሰጣጥ እንቅፋት እየሆኑ መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር…

ህወሃቶች እንዳይገድሉን ፈርተን በግዳጅ ወደ ጦርነት እየተማገድን ነው -የተማረኩ ህጻናት ወታደሮች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ህወሃቶች እንዳይገድሉን ፈርተን በግዳጅ ወደ ጦርነት እየተማገድን ነው" ሲሉ በሀገር መከላከያ የተማረኩ ህጻናት ወታደሮች ተናገሩ። የኢዜአ ሪፖርተር ያነጋገራቸው ህጻናት አሸባሪው የህወሃት ቡድን አስገድዶ ወደ ጦርነት…

በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ሌሎች ለሚፈጥሩት ሀሳብ መልስ ከመስጠት ተላቀን በራሳችን አጀንዳ የምንሰጣቸው መሆን አለበት- የዘርፉ ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ሌሎች ለሚፈጥሩት ሀሳብ መልስ ከመስጠት ተላቀን በራሳችን አጀንዳ የምንሰጣቸው መሆን አለበት ሲሉ የዘርፉ ምሁራን ገለጹ። የታላቁ ህዳሴው ግድብ የተጋረጠበትን ዲፕሎማሲያዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጫናዎችን…

ለህግ ምሁራንና ባለሙያዎች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በፌዴራል የአስተዳደር ሥነ ስርዓት አዋጅ 1183/2013 በማርቀቅ ሂደትና ዝግጅት ላይ ለተሳተፉ የህግ ምሁራንና ባለሙያዎች እውቅና ተሰጠ። የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ሁሉም የአስተዳደር ሥነ ስርዓት አዋጅ፤ ተቋማት መንግስታዊ አሰራራቸውን ለህዝብ…

ከታላቁ የህዳሴ ግድብ አሁንም ዓይናችንን ለአፍታ አንነቅልም – ሜጄር ጀኔራል ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ከታላቁ የህዳሴ ግድብ ዓይናችንን ለአፍታ ሳንነቅል ደህንነቱን እየጠበቅን እንገኛለን ሲሉ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጄር ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ተናገሩ። የኢፌዴሪ አየር ኃይል መንግስት በሚሰጠን ትእዛዝ መሰረት ሀገር ለማፍረስ በሚጥር የትኛውም ኃይል ላይ…

መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የሀገሩን ሉአላዊነት ለማስከበር በአንድነት መሰለፉ ጊዜዉ የሚጠይቀዉ ተግባር ነው – አቶ ዕርስቱ ይረዳ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የሀገሩን ሉአላዊነት ለማስከበር በአንድነት መሰለፉ ጊዜዉ የሚጠይቀዉ ተግባር መሆኑን የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ዕርስቱ ይረዳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ይህንን ያሉት ክልሉ ለሁለተኛ ጊዜ ልዩ ሀይሉን ወደ…