Fana: At a Speed of Life!

የጎንደር ከተማ ም/ቤት የህገ-ወጥ ተኩስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን ረቂቅ መመሪያ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የጎንደር ከተማ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ የህገ-ወጥ ተኩስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን ረቂቅ መመሪያ አጽድቋል፡፡ የጎንደር ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 8ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ ያካሄደ ሲሆን፥ ምክር ቤቱ በመደበኛ ጉባዔው…

ምርጫው ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሀላፊነታቸውን እንደሚወጡ የጅማ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)6ኛው ሀገራዊ ምርጫው ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሀላፊነታቸውን እንደሚወጡ የጅማ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ ነዋሪዎች ሰዓታት ብቻ የቀረውን ምርጫ በሀገራችን ታሪክ ውስጥ ሁሌም የሚታወስና ተዓማኒነቱም የተረጋገጠ ሆኖ እንዲያልፍ…

አሜሪካ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን የኮሮና ቫይረስ ክትባት ወደ ታይዋን ልካለች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2013 ፣ (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን የኮቪድ-19 ክትባቶችን ወደ ታይዋን መላኳ ተሰምቷል፡፡ አሁን ላይ ወደ ታይዋን የተላከው የክትባት መጠንም ከዚህ በፊት ከታቀደው በሶስት እጥፍ የሚልቅ መሆኑን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡…

የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የመልካም ምኞት መግለጫ መርሐ-ግብር ተካሄደ

የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የመልካም ምኞት መግለጫ መርሐ-ግብር ተካሄደ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በ6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሚፎካከሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የመልካም ምኞት መግለጫ መርሐ-ግብር በወዳጅነት አደባባይ ተካሄደ። መርሐ-ግብሩ በማይንድ ኢትዮጵያ የተዘጋጀ ሲሆን…

በምርጫ እለት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት አድርገናል – የጂማ ዞኑ ጤና ጽ/ቤት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን በምርጫ እለት የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመከላከል አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የዞኑ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ። የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመከላከል በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መደረጉን ጽ/ቤቱ ሀላፊ…

ፍቃድ ሳይሰጥ በሠርግ እና በተለያዩ ምክንያቶች ርችት እንዳይተኮስ ፖሊስ አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሠርግ እና በተለያዩ ምክንያቶች ፍቃድ ሳይሰጥ ርችቶችን መተኮስ የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። በተለያዩ አካባቢዎች ካለፍቃድ የሚተኮሱ ርችቶችን ሽፋን በማድረግ አንዳንድ ግለሰቦች በሕገ-ወጥ መንገድ የገዙትን የጦር መሣሪያ…

በኢራን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ኢብራሂም ራይሲ አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ኢብራሂም ራይሲ አሸነፉ፡፡ ወግ አጥባቂ እንደሆኑ የሚነገርላቸውና በዳኝነትና ጠበቃነት ያገለግሉት ራይሲ በምርጫው 62 በመቶ ድምጽ ማግኘታቸው ተገልጿል፡፡ ማሸነፋቸውን ተከትሎም በመጭው ነሐሴ ወር ቃለ መሃላ ይፈጽማሉ…

ጤና ሚኒስቴር በምርጫው የሚሳተፉ ዜጎች ከኮቪድ19 እንዲጠነቀቁ አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚሳተፉ ዜጎች ከኮቪድ19 እንዲጠነቀቁ አሳሰበ። ሀገር አቀፍ ምርጫው የኮቪድ19 ወረርሽኝ በዓለም አቀፍ እና በኢትዮጵያም እየተስፋፋ ባለበት ወቅት ላይ የሚካሄድ ምርጫ መሆኑን የገለጸው ሚኒስቴሩ፣ ሁሉም ዜጋ…

የቻይና ቀይ መስቀል ማህበር 100 ሺህ የኮቪድ19 ክትባት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ቀይ መስቀል ማኅበር 100 ሺህ የኮቪድ19 ክትባት ለኢትዮጵያ ቀስ መስቀል ማኅበር አስረከበ። ድጋፍ ከተደረገው 100 ሺህ ክትባት መካከል 40 ሺህ ለትግራይ ክልል የሚሰጥ ነው ተብሏል። ድጋፉን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን…

በአውሮፓ ዋንጫ ፈረንሳይ ከሃንጋሪ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የምድብ 6 አንድ ጨዋታ ተካሄዷል፡፡ ሃንጋሪን ከፈረንሳይ ያገናኘው ጨዋታ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡ ሃንጋሪ በፊዮላ ጎል ጨዋታውን መምራት ብትችልም አንቷን ግሪዝማን ለፈረንሳይ የአቻነቷን ጎል አስቆጥሮ ጨዋታው 1 ለ…