ጁንታው በሑመራ ከተማ የማይካድራ ዓይነት ጭፍጨፋ ለመፈጸም ያሰበው ዕቅድ ተጋልጧል – የመረጃ ማጣሪያ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት ጁንታ የማይካድራ ዓይነት ጭፍጨፋ በሑመራ ከተማ ለመፈጸም ያሰበው ዕቅድ ማፈትለኩን የወቅታዊ ሁኔታ የመረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡
በዕቅዱ መሠረት ከትግራይ ክልልና ከሱዳን አስርጎ በሚያስገባቸው ሠርጎ ገቦች አማካኝነት…